Get Mystery Box with random crypto!

እስካሁን ከታየው ዝቅተኛው 120 ከፍተኛው 666 ነው። በአጠቃላይ ከውጤት ጋር በተያያዘ ትምህርት | Educate Ethiopia

እስካሁን ከታየው ዝቅተኛው 120 ከፍተኛው 666 ነው።

በአጠቃላይ ከውጤት ጋር በተያያዘ ትምህርት ሚኒስቴር መግለጫ ይሰጣል ተብሎ ይጠበቃል።

እስካሁን የመቁረጫ ነጥብ ይፋ ያልተደረገ ሲሆን በማህበራዊ ሚዲያ ዩኒቨርሲቲ የሚገቡ ተማሪዎች ቁጥር ታውቋል ፤ የመቁረጫ ነጥብ ይፋ ሆኗል እየተባሉ የሚሰራጩ መረጃዎች ትክክለኛ አይደሉም።

Credit: tikvah

ለበለጠ ትምህርታዊ መረጃ @educate_ethiopia ቤተሰብ ይሁኑ