Get Mystery Box with random crypto!

#ECSU የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ የ2015 ትምህርት ዘመን የነባር እና አዲስ ገቢ ተ | Educate Ethiopia

#ECSU

የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ የ2015 ትምህርት ዘመን የነባር እና አዲስ ገቢ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ፦

➤ ነባር የቅዳሜና እሁድ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ
     ➭ ጥቅምት 18 እና 19/2015 ዓ.ም

➤ ነባር የመደበኛ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ
     ➭ ጥቅምት 21/2015 ዓ.ም

➤ ነባር የማታ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ
     ➭ ጥቅምት 22/2015 ዓ.ም

➤ የነባር ተማሪዎች ትምህርት የሚጀምረው
     ➭ ጥቅምት 23/2015 ዓ.ም

(ተጨማሪ መረጃ ከላይ ይመልከቱ።)

Credit: tikvahUniversity

ለበለጠ ትምህርታዊ መረጃ @educate_ethiopia ቤተሰብ ይሁኑ