Get Mystery Box with random crypto!

በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ሳይንስ ኮሌጅ በ2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በቀን መርሃ ግብር በሁለተኛ | Educate Ethiopia

በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ሳይንስ ኮሌጅ በ2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በቀን መርሃ ግብር በሁለተኛ እና በሦሥተኛ ዲግሪ ለመማር ያመለከታችሁ አመልካቾች የመግቢያ ፈተና መስከረም 25/2015 ዓ.ም እንደሚሰጥ ተገልጿል።

በዕለቱ ማንነትን የሚገልፅ መታወቂያ በመያዝ ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት በፔዳ ግቢ እንድትገኙ ኮሌጁ አሳስቧል፡፡

በአመልካች እጥረት በማይከፈቱ የሁለተኛ ዲግሪ ፕሮግራሞች ያመለከታችሁ ተማሪዎች ተዛማች ትምህርት ክፍሎችን በማናገር መፈተን እንደምትችሉ ተቋሙ ገልጿል።

ለበለጠ ትምህርታዊ መረጃ @educate_ethiopia ቤተሰብ ይሁኑ

Credit: tikvah