Get Mystery Box with random crypto!

#ጥቆማ የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አስተዳደር ከ2013 ዓ.ም ጀምሮ በኮምፒውተር ሳይንስ፣ ሶፍ | Educate Ethiopia

#ጥቆማ

የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አስተዳደር ከ2013 ዓ.ም ጀምሮ በኮምፒውተር ሳይንስ፣ ሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ፣ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ ማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም እና ተዛማጅ የትምህርት መስኮች በመጀመሪያ ዲግሪ ለተመረቁ ተማሪዎች በልዩ ሁኔታ የስራ ቅጥር ለመፈፀም ማስታወቂያ አውጥቷል።

በዚህም፦

በሶፍትዌር ልማት ልዩ ተሰጥኦ ወይም አቅም ያላቸሁ ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ (Link) በመጫን መሰረታዊ መረጃችህን የያዘ ሲቪ ከሁለት/2/ ገፅ ያልበለጠ እስከ መስከረም 30/2015 እንድታያይዙ ተቋሙ ጠይቋል።

https://www.insa.gov.et/web/guest/vacancy

መልካም ዕድል!

ለበለጠ ትምህርታዊ መረጃ @educate_ethiopia ቤተሰብ ይሁኑ

Credit: tikvah