Get Mystery Box with random crypto!

በአዲስ አበባ 49 ሺህ 203 ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን ይወስዳሉ። በአዲስ አበባ | Educate Ethiopia

በአዲስ አበባ 49 ሺህ 203 ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን ይወስዳሉ።

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናው የሚሰጥባቸው የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት፦

• አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ
• ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ
• የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ
• አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ
• የፌደራል ቴክኒክና ስልጠና ኢንስቲትዩት

ተፈታኝ ተማሪዎች በፈተና ወቅት የምግብ እና የመኝታ አገልግሎቶችን በየተቋማቱ እንደሚያገኙ ተገልጿል፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በብሔራዊ ፈተናው ቅድመ ዝግጅት ላይ ፈተናውን ለማስፈፀም ከተቋቋመው ኮማንድ ፖስት ጋር ውይይት አድርጓል፡፡

ለበለጠ ትምህርታዊ መረጃ @educate_ethiopia ቤተሰብ ይሁኑ

Credit: tikvah