Get Mystery Box with random crypto!

#ሱዳን የሱዳኑ የጦር አዛዥ ጄኔራል አብደል ፈታ አልቡርሃን የፈጥኖ ደራሽ ኃይሎች ተኩስ አቁመው ት | ebstv worldwide📡☑️

#ሱዳን
የሱዳኑ የጦር አዛዥ ጄኔራል አብደል ፈታ አልቡርሃን የፈጥኖ ደራሽ ኃይሎች ተኩስ አቁመው ትጥቅ እንዲፈቱ ጠየቁ።

ብዙ መረጃ በማይወጣበት የጅዳ የሰላም ውይይት ላይ መካከል ለግብፅ የመገናኛ ብዙሃን አሉ እንደተባለው እውነተኛ የተኩስ አቁም ካልተደረገና የፈጥኖ ደራሽ ኃይል ትጥቅ እስካልፈታ ድረስ የሚደረስ ሰላም የለም፡፡
በሳዑዲ አረቢያ እና በአሜሪካ ሸምጋይነት በጂዳ ከተማ በሱዳን ተፈላሚዎች መካከል እየተካሄደ ያለው የሰላም ውይይት ለ4ኛ ቀን እየተካሄደ ነው፡፡
ዘገባው የአል ቃኸራና ቢቢሲ ነው፡፡