Get Mystery Box with random crypto!

#DiamondLeague #Paris2022 በፈረንሳይ #ፓሪስ የዳይመንድ ሊግ ውድድር በመካሄድ | EBS TV NEWS

#DiamondLeague #Paris2022

በፈረንሳይ #ፓሪስ የዳይመንድ ሊግ ውድድር በመካሄድ ላይ ይገኛል።

በ5 ሺህ ሜትር የወንዶች ውድድር ኢትዮጵያዊው ሰለሞን ባረጋ በአንደኝነት ሲያጠናቅቅ ፤ ሌላው ኢትዮጵያዊ ሙክታር እድሪስ በሶስተኛ ደረጃ አጠናቋል።

@EBS_TV_NEWS