Get Mystery Box with random crypto!

በኢ-ብር ገንዘብ ለመላክ፣ለመቀበል፣የቢል ክፍያዎትን ለመክፈል የሞባይል ካርድ ለመሙላት ሲያስቡ በአ | E-Birr ኢ-ብር

በኢ-ብር ገንዘብ ለመላክ፣ለመቀበል፣የቢል ክፍያዎትን ለመክፈል የሞባይል ካርድ ለመሙላት ሲያስቡ በአቅራቢያዎ በሚገኙት የኢብር ወኪሎች አገልግሎቶቹን ከሰኞ እስከ ሰኞ ማግኘት ይችላሉ።
በተጨማሪም በአቅራቢያዎ በሚገኙ የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንኮች ገንዘብ ማስገባት እንዲሁም መቀበል ይችላሉ።
****
የኢብር ወኪሎች የሚገኙበት ቦታ
ቃሊቲ ካፍደም
አየር ጤና
ጀሞ
ጀሞ ሚካኤል
መሿለኪያ
ልደታ
መርካቶ ዱባይ ተራ
መገናኛ
ሲኤምሲ
22 ኤጀንት ጎላጎል
ቦሌ ሚካኤል 1
አርቲስቲክ
ሰንጋተራ
ቦሌ ዳሽን ህንፃ
ቦሌ ጌቱ
መርካቶ (ሚሊተሪ ተራ)
ቦሌ ሚካኤል 2
አዶት
ቦሌ ሚካኤል 3
ሳሪስ (አዲሱ ሰፈር)
የካ አባዶ (G7)
ፈረንሳይ ለጋሲዮን
ቦሌ ቡልቡላ ኮንደሚንየም
ኮዬ ፈጬ ኮንደሚንየም
ጣፎ ኮንደሚንየም
የካ አባዶ ኮንደሚንየም አደባባይ ከፍ ብሎ
አቢሲኒያ ትራንስፖርት ሶሉሽን(ጉርድ ሾላ FME ሪል እስቴት ህንፃ 2ኛ)
ኩኩሉ የመኪና እጥበት(ከመገናኛ ወደ ለም ሆቴል የሚወስደው መንገድ)
መብራት ሃይል የመኪና እጥበት(ጎፋ መብራት ሀይል ኮንደሚኒየም)
ዳኒ የመኪና የመኪና እጥበት(መካኒሳ ቆሬ ወደ ዘነበወርቅ የሚወስደው መንገድ)

ለማናቸውም መረጃና ለተሻለ
አገልግሎት ወደ 9119 ይደውሉ።