Get Mystery Box with random crypto!

E-Birr ኢ-ብር

የቴሌግራም ቻናል አርማ ebirrapps — E-Birr ኢ-ብር E
የቴሌግራም ቻናል አርማ ebirrapps — E-Birr ኢ-ብር
የሰርጥ አድራሻ: @ebirrapps
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 9.52K
የሰርጥ መግለጫ

Service that meet customer's financial needs
* Cash-in/cash-out
*Bank transfers
*Airtime payments
*Merchant payment
*bill payment
*salary payment
*school payment
Contact 6836

Ratings & Reviews

4.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-30 08:15:46
ባሉበት ቦታ ሆነው እየተዝናኑ ክፍያዎን በኢብር ይፈፅሙ!
#ebirr #fast #secure #payment #dstv
4.0K views05:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 07:56:06
Building a better life with us! and pay easily! #ebirr #fast #secure #payment #feres
6.3K views04:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 09:24:46
መልካም የእረፍት ቀን
የኢ-ብር መተግበሪያን ይህንን በመጫን ያውርዱ!
http://onelink.to/fwy2j8
6.1K views06:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 08:12:52
#በሜሪ_ጆይ_ኢትዮጵያ 814263
እርስዎም በቀላሉ *841# በመደወል ወይም የኢ-ብር መተግበሪያን በማውረድ ዛሬውኑ የኢ-ብር ቤተሰብ በመሆን ድጋፍ ማድረግ ችላሉ፡፡ ለተጨማሪ መረጃ #በ9119 ላይ ይደውሉ!
#ebirr #fast #secure #payment
6.4K views05:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 09:13:44
For urgent case secure and fast payment!
#ebirr #fast #secure #payment #ethiotebibhospital
7.3K views06:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 08:23:20
የትራፊክ ደንብ መተላለፍ ቅጣት ክፍያን በስልክዎ በቀላሉ በሰከንዶች ውስጥ በማንኛውም ቦታ እና ሰዓት በኢ-ብር መፈፀም እንደሚችሉ ያውቃሉ በቀላሉ መተግበሪያውን በመጠቀም ክፍያዎትን በፍጥነት ይፈፅሙ !
መጀመሪያ የኢ-ብር መተግበሪያን ይህንን በመጫን ያውርዱ!
http://onelink.to/fwbb3k
ለተጨማሪ መረጃ 9119 ላይ ይደውሉ ።
6.7K views05:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 08:00:32
ሁሉንም የያዘ ክፍያዎን ያቀለለ!
#ebirr #fast #secure #payment
6.1K views05:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 08:15:10
በኢ-ብር ገንዘብ ለመላክ፣ለመቀበል፣የቢል ክፍያዎትን ለመክፈል የሞባይል ካርድ ለመሙላት ሲያስቡ በአቅራቢያዎ በሚገኙት የኢብር ወኪሎች አገልግሎቶቹን ከሰኞ እስከ ሰኞ ማግኘት ይችላሉ።
በተጨማሪም በአቅራቢያዎ በሚገኙ የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንኮች ገንዘብ ማስገባት እንዲሁም መቀበል ይችላሉ።
****
የኢብር ወኪሎች የሚገኙበት ቦታ
ቃሊቲ ካፍደም
አየር ጤና
ጀሞ
ጀሞ ሚካኤል
መሿለኪያ
ልደታ
መርካቶ ዱባይ ተራ
መገናኛ
ሲኤምሲ
22 ኤጀንት ጎላጎል
ቦሌ ሚካኤል 1
አርቲስቲክ
ሰንጋተራ
ቦሌ ዳሽን ህንፃ
ቦሌ ጌቱ
መርካቶ (ሚሊተሪ ተራ)
ቦሌ ሚካኤል 2
አዶት
ቦሌ ሚካኤል 3
ሳሪስ (አዲሱ ሰፈር)
የካ አባዶ (G7)
ፈረንሳይ ለጋሲዮን
ቦሌ ቡልቡላ ኮንደሚንየም
ኮዬ ፈጬ ኮንደሚንየም
ጣፎ ኮንደሚንየም
የካ አባዶ ኮንደሚንየም አደባባይ ከፍ ብሎ
አቢሲኒያ ትራንስፖርት ሶሉሽን(ጉርድ ሾላ FME ሪል እስቴት ህንፃ 2ኛ)
ኩኩሉ የመኪና እጥበት(ከመገናኛ ወደ ለም ሆቴል የሚወስደው መንገድ)
መብራት ሃይል የመኪና እጥበት(ጎፋ መብራት ሀይል ኮንደሚኒየም)
ዳኒ የመኪና የመኪና እጥበት(መካኒሳ ቆሬ ወደ ዘነበወርቅ የሚወስደው መንገድ)

ለማናቸውም መረጃና ለተሻለ
አገልግሎት ወደ 9119 ይደውሉ።
6.5K viewsedited  05:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-23 08:01:29
You call.
We answer.
For more information call 9119
#E-Birr #fast #secure# payment #callcenter
7.1K viewsedited  05:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-22 08:17:19
Challenges and Problems are the fuel of success.
7.8K views05:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ