Get Mystery Box with random crypto!

ምናልባት ዓለማዊነትን እርግፍ አድርገው ሲተዉ፣ እንደዚህች ውብ እናት ጽምፅን አጥፍቶ ማገልገል ትል | የዲያቆን አቤንኤዘር ተክሉ ገጽ

ምናልባት ዓለማዊነትን እርግፍ አድርገው ሲተዉ፣ እንደዚህች ውብ እናት ጽምፅን አጥፍቶ ማገልገል ትልቅ ብጽዕና ይመስለኛል። ብዙዎች የተዉትን ዓለማዊነት በቅጡ መተዋቸውን መንፈሳዊ የንስሐ ፍሬ በሚገባ ሳያሳዩ፣ ዘለው ወደ አገልግሎት ይገባሉ።

በዓለማዊው ዝና መንፈሳዊ አገልግሎት ለማገልገል መቸኮል አለመታደል ይመስለኛል። ሂሩቴ፣ ለዚህ ምርጥ ማሳያ ናት። ምድራዊውን ንቆ ለሰማይ ድምጽ አጥፍቶ ማገልገል ትልቅ ዕድለኝነት ነው።