Get Mystery Box with random crypto!

በአገረ ኬንያ አንዱ ነሁ*ላላ የስህ*ተት መምህር፣ 'ዕድሜ ልክ ወይም እስከ ዕለተ ሞታችሁ ብትጾሙ | የዲያቆን አቤንኤዘር ተክሉ ገጽ

በአገረ ኬንያ አንዱ ነሁ*ላላ የስህ*ተት መምህር፣ "ዕድሜ ልክ ወይም እስከ ዕለተ ሞታችሁ ብትጾሙ ፈጣሪንና መንግሥቱን ታገኛላችሁ፤ ለጾማችሁ ትክክለኛነትም ደግሞ በር ሊቆለፍባችሁ ይገባል" ብሎ ከ70 በላይ ለኾኑ ሰዎች የሞት ምክንያት በመኾኑ፣ "የቤተክርስቲያኒቱን ቄስ" ፖውል ማክሄዚን የኬንያው ፕሬዘዳንት "ማደሪያውና መዋያው ወኅኒ መኾን አለበት" ብለዋል። International Good News Churchም ላይ ምርመራ እንዲደረግ አዝዘዋል።

ኹሌም እንደምንለው በአገራችንም ያሉት የስ*ህተት መም*ህራን፣ የሥጋም የነፍስም ጠ*ንቅ ናቸው። እረኞች ስላይደሉ ለመንጋው አይራ*ሩም። ጌታ ኢየሱስና ደቀ መዛሙርት እንደ ተናገሩት ጨካኞችና ረብ ብቻ ፈላጊዎች ናቸውና እንዲህ ካሉት ተጠን*ቀቁ፤ ተጠ*በቁ ማለትን አንተውም።