Get Mystery Box with random crypto!

የፕሮቴስታንት 'ዘማሪያን' ከነጋሽ አዲሱ ወርቁ፣ ጋሽ ተስፋዬ ጋቢሶና ከተወሰኑት በቀር፣ 'የስህተት | የዲያቆን አቤንኤዘር ተክሉ ገጽ

የፕሮቴስታንት "ዘማሪያን" ከነጋሽ አዲሱ ወርቁ፣ ጋሽ ተስፋዬ ጋቢሶና ከተወሰኑት በቀር፣ "የስህተት መምህራን አጋፋሪና አጫፋሪዎች" ናቸው። ከዚያ ወዲህ መጥተው የወንጌል ቤተሰብ ነን ሲሉ ዓይናቸውን በጨው አጥበው ነው። የጃፒ ደቀ መዝሙር የኾነው በጋሻው ደሳለኝን አጅበው የመጡት የምናውቃቸው "ዘማሪ ተብዬዎች" ናቸው!

ከዓመታት በፊት በጋሻው ደሳለኝንና እንክርዳድ የኾነውን የእምነት እንቅስቃሴ የተባለውን የተሰቀለውን ክርስቶስን ተቃዋሚ ትምህርት በዚህ መጽሐፌ በቃለ እግዚአብሔር ተቃውሜ ነበር።