Get Mystery Box with random crypto!

ፊፋ የቀድሞውን የስፔን እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ለ3 ዓመታት አገደ ******* የቀድ | EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation)

ፊፋ የቀድሞውን የስፔን እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ለ3 ዓመታት አገደ
*******

የቀድሞው የስፔን እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ሉዊስ ሩቢያሌስ የፊፋን ዲሲፕሊን ህግ አንቀፅ 13ን በመተላለፋቸው ለ3 ዓመታት ከማንኛውም እግር ኳሳዊ ተግባራት በፊፋ ታግደዋል፡፡

የስፔን የሴቶች ብሄራዊ ቡድን የዓለም ዋንጫን ማሸነፉን ተከትሎ በደስታ ስሜት የአጥቂዋን ጄኒ ሄርሞሶን ከንፈር መሳማቸው ይታወሳል፡፡

ሉዊስ ሩቢያሌስ ከተጫዋቿ ጋር የተሳሳሙት በጋራ ፍላጎት መሆኑን የተናገሩት የቀድሞው ፕሬዝዳንቱ ራሳቸውን ከስፔን እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንትነት በገዛ ፍቃዳቸው መልቀቃቸውን አሳውቀው ነበር፡፡
https://www.facebook.com/EBCSPORT/posts/pfbid02FVj5La5XTqkGfkZ2DQJvnLAYes1cwfN6KK6T1nCejULXccWhhL5eMVRaaraU36GGl