Get Mystery Box with random crypto!

የ12 ክፍል ውጤት ይፋ ሆነ አዲስ አበባ ጥር 18 /2015 የ12 ክፍል ውጤት ይፋ መሆኑ የትምህ | EBC(Ethiopian Brodcasting Corboration(EBC)

የ12 ክፍል ውጤት ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ ጥር 18 /2015 የ12 ክፍል ውጤት ይፋ መሆኑ የትምህርት ምዘና ፈተናዎች አገልገሎት አስታወቀ
ውጤቱን ዛሬ ከሌሊቱ 5:30 ጀምሮ በዌብሳይት
https://eaes.edu.et/
ወይም 6284 register number በመላክ እና በቴሌግራም
@EAESbot
ላይ ማወቅ ትችላላችሁ