Get Mystery Box with random crypto!

በጦርነትና በግጭት ውስጥ ሆነው ተፈትነዋል ተብለው የተለዩ የ12ኛ ክፍል የማለፊያ ውጤት ያላመጡ ተ | EBC(Ethiopian Brodcasting Corboration(EBC)

በጦርነትና በግጭት ውስጥ ሆነው ተፈትነዋል ተብለው የተለዩ የ12ኛ ክፍል የማለፊያ ውጤት ያላመጡ ተማሪዎች በዚህ አመት ይፈተናሉ - ትምህርት ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በጦርነት እና በግጭት ውስጥ ሆነው ተፈትነዋል ተብለው የተለዩ እና የ12ኛ ክፍል የማለፊያ ውጤት ያላመጡ በዚህ ዓመት በሚሰጠው የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና እንደ መደበኛ ተማሪ ሆነው መፈተን እንደሚችሉ የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

የትምህርት ሚኒስቴር፣ ሁሉም ክልሎች እና የከተማ መስተዳድሮች ትምህርት ቢሮ ኃላፊዎች በጋራ መግለጫ እየሰጡ ነው።