Get Mystery Box with random crypto!

የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ በ2015 ዓ.ም በመደበኛ (Regular) እንዲሁም | Ethio-American Medical Trainings( CPD ) & Health consultancy Institution.

የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ በ2015 ዓ.ም በመደበኛ (Regular) እንዲሁም በቅዳሜ እና እሁድ (Weekend) የትምህርት ኘሮግራም ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የትምህርት ዘርፎች ተማሪዎችን ተቀብሎ ማሰልጠን ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት የመመዝገቢያ መስፈርቶች እና ሌሎች አስፈላጊ ቅድመ ሁኔታዎችን እንደሚከተለው ይሆናል፡፡

1. ስልጠና የሚሰጥባቸው የትምህርት መስኮች፣
በ General Master of Public Health
በ Master of Public Health in Epidemiology
በ Master of Public Health in Public Health Nutrition
በ Masters of Public Health in Field Epidemiology (Medical and Lab track) –
ለ ፊልድ ኢፒዲሞሎጂ ትምህርት ኮሌጁ ትምህርት የሚሰጠው በሬጉላር ትምህርት ብቻ ሲሆን በጤና ጥበቃ እና ከስሩ ባሉት የክልል ጤና ቢሮዎች በኩል ለተላኩ በቻ ይሆናል፡፡
2. የመመዝገቢያ መስፈርቶች / Admission Criteria
ሀ. እውቅና ካለው የትምህርት ተቋም የመጀመሪያ ዲግሪ በ (health officer, nurse, midwifery, medical doctor, environmental health, health education, pharmacist, anesthesia, medical laboratory technology, health informatics, human nutrition and psychiatry) የተመረቀ/የተመረቀች፣
ለ. በመጀመሪያው ዲግሪ ቢያንስ CGPA 2.00 ወይም CGPA 3.00 በሁለተኛ ዲግሪ ያለው/ላት  እና የተሟላ የትምህርት ማስረጃ ማቅረብ የምትችል/የሚችል፣/Student copy & Degree/፣
ሐ. ከተመረቀ/ች በኃላ ቢያንስ ሁለት ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ላት/፣ 
መ. ከሚሰሩበት መሰሪያ ቤት የሥራ ልምድ ማቅረብ የሚችል/የምትችል፣
ሠ. ኮሌጁ የሚያዘጋጀውን የፅሑፍ /written/ እና የቃል /Interview/ ፈተና ማለፍ የሚችል/የምትችል፣
ረ. በስፖንሰር ሺኘ የሚማሩ ተማሪዎች የስፖንሰር ሺኘ ደብዳቤ ከሚሰሩበት መ/ቤት ማቅረብ  የሚችል/የምትችል፣
ሰ. ከፊልድ ኢፒዲሞሎጂ ውጪ በመደበኛ (Regular)ኘሮግራም የግል ስፖንሰር(Self-sponsor )ተማሪዎችን በክፍያ በኮታ የምናስተናግድ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ሸ. ሁለት የድጋፍ ደብዳቤዎች፤ አንድ ከሚሰሩበት መስሪያ ቤት ለኮሌጁ የተፃፈ እና አንድ የአካዳሚክ /Academic supervisor/ ማቅረብ የሚችል/የምትችል፣
ቀ. ትምህርት ከመጀመራቸው በፊት ከተማሩበት ዩኒቨርስቲ የትምህርት ማስረጃ /Official Transcript/
ማቅረብ የሚችል/የምትችል፡፡
ምዝገባው የሚካሄደው፡- online በኮሌጁ ድህረ ገጽ www.sphmmc.edu.et መሆኑን
                                     እናሳውቃለን፡፡
ማሳሰቢያ፡-
1. ምዝገባው የሚካሄደው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ መስከረም 5፣ 2015 ዓ.ም /September 15, 2022/ ባሉት ተከታታይ የሥራ ቀናት ሲሆን በተጨማሪም የመመዝገቢያ የማይመለስ 350 /ሶስት መቶ ሃምሳ/ ብር በኮሌጁ አካውንት ቁጥር (1000006577192) መክፈል ይኖርባቸዋል፡፡
2. አስፈላጊውን ዶክመንት ያላሟላ ፈተናው ላይ እንደማይቀመጥ በጥብቅ እናሳውቃለን፡፡
3. የፅሑፍ /written/ፈተና የሚሰጥበት ቀን፡ መስከረም 14፣ 2015 ዓ.ም /September 24, 2022/
4. የቃል /Interview/ ፈተና የሚሰጥበት ቀን፡ መስከረም 23-24 ፣ 2015 ዓ.ም /October 3-4, 2022/
5. ቦታ፡ የቅ/ጳ/ሆ/ሚ/ሜ/ኮሌጅ

ለበለጠ መረጃ ፡- የኮሌጁ ሬጅስትራር ስልክ ቁጥር 0118 96 51 25 ወይም 971 ላይ
                         ይደውሉ፡፡
Please use the following link to register: https://197.156.83.153/mph-reg/
And while using the link please choose the advance option which comes during connecting with the link.
የሴቶች ስኮላርሺፕ በመደበኛ የማስተር ፕሮግራም /Female Scholarship to Regular Master’s Program for the 2022/23 Academic Year/
የቅ/ጳ/ሆ/ሚ/ሜ/ኮሌጅ በ2015 ዓ.ም በመደበኛ (Regular) ፕሮግራም የላቀ ውጤት ላላቸው ሴት ተማሪዎች የድህረ ምረቃ ስኮላርሺፕ ይሰጣል። መርሃግብሩ በመጀመሪያ ዲግሪ ጥሩ የትምህርት አፈጻጸም ያላቸውን ተማሪዎች ያካትታል፡፡ የስኮላርሺፑ አሸናፊዎች ከትምህርት ክፍያ ነጻ ይሆናሉ።

የመመዝገቢያ መስፈርቶች / Admission Criteria
ሀ. እውቅና ካለው የትምህርት ተቋም የመጀመሪያ ዲግሪ በ (health officer, nurse, midwifery, medical doctor, environmental health, health education, pharmacist, anesthesia, medical laboratory technology, health informatics, human nutrition and psychiatry) የተመረቀች
ለ. በመጀመሪያው ዲግሪ ቢያንስ CGPA 2.75 ያላት እና የተሟላ የትምህርት ማስረጃ /Student copy & Degree/ ማቅረብ የምትችል
ሐ. ኮሌጁ የሚያዘጋጀውን የፅሑፍ/written/ እና የቃል /Interview/ ፈተና ማለፍ የምትችል
መ.  ሁለት የአካዳሚክ /Academic supervisors/ የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ የምትችል፣
ሠ. ትምህርት ከመጀመራቸው በፊት ከተማሩበት ዩኒቨርስቲ የትምህርት ማስረጃ /Official Transcript/ ማቅረብ         የሚችል/የምትችል፡፡
ምዝገባው የሚካሄደው፡- online በኮሌጁ ድህረ ገጽ www.sphmmc.edu.et መሆኑን
                                     እናሳውቃለን፡፡
ማሳሰቢያ፡-
1. ምዝገባው የሚካሄደው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ መስከረም 5፣ 2015 ዓ.ም /September 15, 2022/ ባሉት ተከታታይ የሥራ ቀናት ሲሆን በተጨማሪም የመመዝገቢያ የማይመለስ _ ብር በኮሌጁ አካውንት ቁጥር (1000006577192) መክፈል ይኖርባቸዋል፡፡
2. አስፈላጊውን ዶክመንት ያላሟላ ፈተናው ላይ እንደማይቀመጥ በጥብቅ እናሳውቃለን፡፡
3. የፅሑፍ /written/ፈተና የሚሰጥበት ቀን፡ መስከረም 14፣ 2015 ዓ.ም /September 24, 2022/
4. የቃል /Interview/ ፈተና የሚሰጥበት ቀን፡ መስከረም 23-24 ፣ 2015 ዓ.ም /October 3-4, 2022/
5. ቦታ፡ የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ

ለበለጠ መረጃ ፡- የኮሌጁ ሬጅስትራር ስልክ ቁጥር 0118 96 51 25 ወይም 971 ላይ
                         ይደውሉ፡፡
Please use the following link to register: https://197.156.83.153/mph-reg/
And while using the link please choose the advance option which comes during connecting with the link.