Get Mystery Box with random crypto!

Understanding your Potential

የቴሌግራም ቻናል አርማ eaglerrich — Understanding your Potential U
የቴሌግራም ቻናል አርማ eaglerrich — Understanding your Potential
የሰርጥ አድራሻ: @eaglerrich
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 271
የሰርጥ መግለጫ

የዚህ ቻናል አላማ ሰዎች በመልካም አስተሳሰባቸው የሚፈልጉትን ህልም እንዴት ማሳካት እንደሚችሉ ፣ የአሸናፊነት ልማድ እንዴት እንደሚገነባ እንዲሁም የአእምሯችንን ሚስጥራዊ አሰራር የምናውቅበት እና የስኬታማ ሰዎች ተሞክሮም እናቀርባለን።
ስኬታማ ለመሆን ህልምህን ለመኖር ታገል!!!
ሀሳብ አስተያየት ጥያቄ ካላችው
👇👇👇👇👇👇
@richeagle
@eaglerriich
0932289966

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1

የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-04 06:41:51

"እውነተኛ ማሸነፍ የራስን አመለካከት በሰው ውስጥ ማጋባት ነው " ከረቡኒ ፊልም

ካለመናገር ደጃዝማችነት ይቀራል !

ዛሬ የማውራት እድል ገጥሞሽ/ህ ሀሳብሽን/ህን ያላከፈልከው ሰው ማን እንደሆነ/ች ታውቃለህ ? ምናልባትም የኛን በጎ ሀሳብ ይዘው ጥግ ድረስ የሚሄደውን ሰው ዝም ብለነው ቢሆንስ ?

"ባገኘሁት አጋጣሚ ሁሉ ያመንኩበትን ማውራት ስራዬ ሳይሆን የኑሮ ልምዴ ነው
ሰናይ ቀን
@baletark
@baletarkdina
50 viewsዳመና መታፈሪያ, 03:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-28 16:02:03
ሀይማኖት ያለው ልብ ላይ ነው ድንቅ አባባል የሰንሻይን ኢንቨስትመንት ግሩፕ ባለቤት
ክቡር ዶ/ር ሳሙኤል ታፈሰ

@baletarkdina
@baletark
89 viewsዳመና መታፈሪያ, 13:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-27 22:45:22
ስልኮን በመጠቀም በወር እስከ 10,000 ብር በላይ ተከፋይ ይሁኑ

የ Acorns ቦት ጋር ልክ እንደገቡ የ 100 ብር ስጦታ ያገኛሉ በተጨማሪም 1 ሰዉ ወደ ቦቱ ሲጋብዙ በየቀኑ የ 50 ብር ቋሚ ክፍያ

ይህ የእርሶ የመጋበዣ link ነው ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ
https://t.me/FreeEearnMoneyPay_Bot?start=r05387692250
173 viewstig , 19:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-05 21:34:20 https://t.me/akonlinemarket7321
171 viewsRich, 18:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-04 10:37:36 ስኬታማ’ መሆን የምትችለው እንዴት ነው?

አንዳንዶች ከፍተኛ ደረጃ ላይ መድረስ ችለዋል፤ ሀብታምና ስመጥር በመሆን ረገድም በጣም ተሳክቶላቸዋል። ሌሎች ግን ስኬታማ ለመሆን ቢያልሙም አልተሳካላቸውም።

ስኬት ማግኘትህ በአብዛኛው የተመካው በሕይወትህ ውስጥ ትልቅ ቦታ በምትሰጠው ነገር ላይ ነው። ለስኬት አስተዋጽኦ የሚያደርጉት ሌሎች ሁለት ወሳኝ ነገሮች ደግሞ ጊዜህንና ጉልበትህን የምትጠቀምበት መንገድ እንዲሁም አንድን ነገር ለማከናወን ያለህ ተነሳሽነት ናቸው። በተጨማሪም የሚመጣልንን እድል የመጠቀም ልዩ ችሎታ እና ፍላጎት ነው ። እናንተ የቱ ጋር ናችሁ?
@dmynegewa
@richeagle
157 viewstig , edited  07:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-04 08:15:11
ሃገር ሀብት ናት
ሃገር እናት ናት
ሃገር ማንነት ናት
ሃገር ፍቅር ናት
ሃገር ትዳርም ቤተሰብም ናት
ሃገር እውነት ናት
ሃገር ክብርና ኩራት ናት
ሃገር የሁሉ ነገር መገኛ፣መኖሪያ፣ መክበሪያ፣ መሸምገያ፣ መሞቻና መቀበሪያ እርስትም ጭምር ናት
በርግጥም ሃገር የእውነት ሃገር ናት አንደ አደዋ ያለ ደማቅ ታሪክ ያላት እንደ ቴዎድሮስ እንደ ዮሐንስ ጀግና እንደ ፋሲል እንደ ላሊበላ ጠቢብ እንደ ጴጥሮስ ፅኑ እንደ ያሬድ እንደ አድያም ሊቅ እንደ ቢላል አዋቂ እንደ ጣይቱ ብልህ እንደ ምኒሊክ ቆራጥ መሪ ያፈራች የልዩ ኪነህንፃ ባለቤት የጎንደር የላሊበላ የአክሱም መገኛ፣ የሐረሪ ጀጎል የፊደል፣ የቅኔ፣ የዜማ፣ የቋንቋ፣ የጥበብ፣ የእውቀት፣ የፍትህ፣ ሀገር ግን ከሁሉ በላይ ናት ክብር፣ፋቅር፣ኩራት፣ጀግንነት፣ህይወት፣ ተምሳሌትነት፣ሀብት፣እርስት፣እትብት የሚሉ ቃላት የሚያንሱባት ከነጭራሹ የማይገልፆት በቃ የምር ሃገር ናት
ኢትዮጵያችን ለኛ ኢትዮጵያውያን የነፍስ ዋጋ የተከፈለባት፣ አጥንት የተከሰከሰባት፣ ደማቅና አኩሪ በደም የታተመ ታሪክ የተጻፈላት፣ ታላቅነቷን ተፈጥሮ የገለጠላት፣ አምላክ የወደዳት የመረጣት፣ ቅዱሳት መጻህፍት የመሰከሩላት፣ ጠላት ከቅናት ብዛት የናቃት፣ ልጇቿ ግን የሞቱላት ዛሬም የሚሞቱላት፣ ወብ እጅግ ውብ ሚስጥራዊት ሀገር ናት።
#እኛ_ሁላችን_ባለ_ሃገሮች_ነን
ድንቅ ታሪክ ያለንም ባለታሪኮች ነን!
ኑ ከታሪክ እየተማርን ታሪክ እንስራ
@dmynegewa
@baletark
136 viewsዳመና መታፈሪያ, 05:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-03 22:26:44
ለሆዳችን ምግብ፣ ለሰውነታችን ልብስ፣ ለስልካችን ካርድ ለጉዞአችን ትራንስፖርት፣ ለእግራችን ጫማ እንደሚያስፈልገው ሁሉ ለጭንቅላትችንም ማንበብ እና የህይወት አቅጣጫን ጠቋሚ ስልጠናዎች ያስፈልጉታል።
" መጭው ጊዜውን ለስኬት የቆረጠ ሁሉ ከእኛ ጋር አብሮ መጓዝ ይችላል!!
ያሉን ጥቂት ትኬቶችን ከወዲሁ ይያዙ!!!
የፊታችን እሁድ በአዲስ አበባ ሳሮ ማሪያ ሆቴል እንገናኝ እንካን ደስ አላቹ
@richeagle
118 viewsRich, edited  19:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-02 20:32:41

ተመርቄ ስራ አጣው....

CV ማዞር አድክሞኛል....

ቅጥረኛ መሆን ሰልችቶኛል..

ተማሪ ነኘ እየሰራው መማር ፈልጋለው..

ስራ አለኝ ተጨማሪ ገቢ ፈልጋለው....etc

......ምትሉ ካላቹ.....

በጣም በትንሽ መነሻ ግንዘብ በ አጭር ጊዜ ህይወትን የሚለዉጥ Business መጀመር ለምትፈልጉ ካላቹ #Inbox አናግሩን።

@richeagle
105 viewsRich, 17:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-28 21:53:50 ሶስቱ ለስኬታማነት ግዴታ የሆኑ ነገሮች
ክፍል አንድ፡- መግቢያና ገለጻ
ዛሬና በሚቀጥሉት ሶስት ቀናት በተሰማራችሁበት ወይም ወደፊት በምትሰማሩበት የስራው መስክ ስኬታማ ለመሆን የግድ የሚስፈልጓችሁን ሶስት ነገሮች እንመለከታለን፡፡ ለዛሬ የእነዚህን ሶስት ወሳኝ ነገሮች ገለጻና መግቢያ እንመለከትና ከነገ ጀምሮ አንድ በአንድ እንመለስባቸዋለን፡፡
የትም ሄዳችሁ የትም! ለስኬታማነታችሁ መሰረታዊ የሆኑ ሶስት ነገሮች አሉ፡፡ እነሱም፡-
1. ክህሎት (Competence)፡-
ክህሎት የሚወክለው የተሰማራንበት መስክ የሚፈልግብንን የሞያና የችሎታ ብቃት የማዳበራችንን ሁኔታና የሚሰራውን ስራ በብቃት የመስራታችንን ጉዳይ ነው፡፡ አንዳንድ ሰዎች ምንም ችሎታ ሳይኖራቸው እንዲሁ ጨዋ ስለሆኑና ደስ የሚል “ማንነት” ስላላቸው ብቻ በስራው ዓለም የሚሳካላቸው ይመስላቸዋል፡፡ ይህ ሁኔታ ለጊዜው የሚያስኬድ ቢመስልም ለብቻው ግን ብዙም ላያዛልቅ ይችላል፡፡
2. ባህሪይ (Character)፡-
ባህሪይ የሚወክለው በክህሎታችን ምክንያት ለገባንበት ስፍራ የሚመጥን የባህሪይ ጨዋነት የመያዛችንንና የሞራል ልእልናችን ላይ የመስራታችንን ሁኔታ ነው፡፡ አንዳንድ ሰዎች ጥሩ ችሎታና የሞያ ብቃት ይዘው ሳለ ባህሪያቸው ግን እጅግ አስቸጋሪ ስለሆነ ሞያቸው ጉዟቸው ይገታል፡፡
3. ውህደት (Chemistry)፡-
ውህደት የሚወክለው አብረውን ከሚገኙ ሰዎች ጋር በአንድ ዓላማ ለመሰለፍ፣ ልዩነትን አልፎ አንድነት ላይ ለማተኮርና አብሮ “ለመፍሰስ” ያለንን ፍላጎትና ጥበብ ነው፡፡ ምንም እንኳን በቂ የሞያ ብቃት፣ እንዲሁም መልካም ባህሪይና ሰው ጋር የማይደረስ ጨዋነት ቢኖረንም አጠገባችን ካሉ ሰዎች ጋር አብሮ ለመራመድ ፍላጎቱና ብልሃቱ ከሌለን ቀጣይነታችን አጠራጣሪ ነው፡፡
በነገ ማለዳ “ፖስቴ” ክህሎት (Competence) የተሰኘውን ወሳኝ ነጥብ አብራራለሁ፡፡
ፈጣሪ በስራው ዓለምም ሆነ በማህበራዊው ሕይወታችሁ ያሳድጋችሁ!
-ሶስቱ ለስኬታማነት ግዴታ የሆኑ ነገሮች

140 viewsዳመና መታፈሪያ, 18:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-27 11:18:33
ብዙ ሰው ለውጭ ጌጡ ብዙ ወጪዎችን ያወጣል ለፀጉሩ የሚወጣውን ወጪ ያህል እንኳን ለአምሮችንስ?
ያ ማለት አንድን ማሳ ድንበሩን አሳምሮ ለአረም እንደመተው ነው አንተ/ አንቺ ካልዘራበት ሌሎች ይዘሩበታል
ያኔ ውጤቱን አለመቀበል አይቻልም
131 viewsRich, 08:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ