Get Mystery Box with random crypto!

ንስር ዜና Eagle News Official

የቴሌግራም ቻናል አርማ eaglenewsofficial — ንስር ዜና Eagle News Official
የቴሌግራም ቻናል አርማ eaglenewsofficial — ንስር ዜና Eagle News Official
የሰርጥ አድራሻ: @eaglenewsofficial
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 129
የሰርጥ መግለጫ

Join us, we have all you have ever wanted. ➠ ፈጣን እና ተዐማኒ መረጃ
➠ወቅታዊ መረጃዎች
➠ልዩ ልዩ ዘገባዎች
➠ የስፓርት እና መዝናኛ ዜናዎች
➠ጠቃሚ ጥቆማዎች ይደርሶታል።
አብራችሁን ስላላችሁ እናመሰግናለን።
🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ሀሳብ፣ ጥያቄ እንዲሁም አስተያየታችሁን @AllAgent ላይ ፃፉልን።

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-06-24 09:43:05
#ጥንቃቄ

`` አሁንም ጥንቃቄ ይደረግ ''

" የተለያዩ ገንዘብ የማግኛ ማትረፊያ መንገዶች " እየተባለ በዲጅታል ሚዲያው በኩል ከቀርብ ጊዜ ወዲህ በርካቶች እጅግ በስፋት እየተከሰቱ ነው!!

እነዚህ አካላት ፍቃድ ይኑራቸው አይኑራቸው ፤ የመስሪያ አድራሻቸው ይታወቅ አይታወቅ ፣ የሚመራቸው / የሚያስተባብራቸው ግለሰብ ይኑር አይኑር የሚለውን በግልፅ ለማወቅ አዳጋች ነው።

ውድ የኢትዮ መረጃ NEWS ቤተሰብ አባላት ከዚህ በፊትም እንዳልናችሁ ገንዘብ ሊያስገኝ የሚችል እንቅስቃሴ ውስጥ ስትገቡ / ኢንቨስት ስታደርጉ እነዚህ ጥያቄዎች እንድትጠይቁ አደራ እንላለን ፦

1. ድርጅቱ / ተቋሙ እውቅና ያለው ፣ ፍቃድ ያለው ነው ? የሚሰራበትን ፍቃድ በይፋ አሳውቋል ?

2. በትክክል የሚታወቅ አድራሻቸው የት ነው ? ቢሯቸው ?

3. ለሚደርስብኝ ማንኛውም አይነት ነገር ማንን ተጠያቂ ማድረግ እችላለው ?

4. የሚሰራው ስራ ምን ያህል ቀጣይነት አለው ? ነገ እንደማይቆም ምን ማስተማመኛ አለ ? ይህንን ማንስተማመኛ ማን ይሰጠኛል ? የሚሉ ጥያቄዎችን መጠየቅ ያስፈልጋል።

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በማህበራዊ ሚዲያው ላይ የማጭበርበር እና የማታለል ድርጊቶች እየሰፉ በመሆናቸው ጥንቃቄ ማድረግ ይገባል።

ብዙሃንን ሊጠቅም ያሚችል ማንኛውም ህጋዊ ስራ በሚስጥር፣ በድብቅ ፈፅሞ ሊሰራ አይችልም እና ውድ ቤተሰቦቻችን ማንኛውም እንቅስቃሴ ስትጀምሩ ከላይ የተዘረዘሩ ጥያቄዎችን በቅድሚያ መልስ እንዳያገኙ አድርጉ።

Be Positive, Stay Positive and Share


ከኛ ብዙ መልካም ነገሮችን ያገኛሉ !!

SUBSCRIBE and Learn FREE...
https://youtube.com/channel/UCtUsidpq6Nr1YSNrPR0U4Xg?sub_confirmation=1
29 views06:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-24 08:49:07 #እግር_ኳስ_ከሊዮኔል_ሜሲ_በፊትና_ከሜሲ_በኋላ

እግር ኳስ መጀመሪያ ፔሌን ፣ ክራይፍን ከዛም ማራዶናን ፈጠረና ብቻቸውን ይሆኑ ዘንድ ልክ አይደለም ብሎ ንጉስ ያስፈልጋቸዋል አለና ሊዮኔል ሜሲን አምጥቶ አለቃቸው አደረገው።

እነሆ የአለም ክብሮች ሁሉም ለሜሲ ሰገዱ። እንዴት?

በእግር ኳስ ታሪክ ውስጥ 331 Assist ያደረገ ተጫዋች ምድር አይታ አታውቅም ነበራ።
☞ ሜሲ መጣና ግን 311 አሳይቶን አስደነቀን

85 ጎሎችን በአንድ ዓመት በማምረት አለም የሚያውቀው ጌርድ ሙለርን ነበራ።
☞ ሜሲ መጣና 91 ጎል አስቆጥሮ ጉድ አስባለ

ከሜሲ በፊት ባሎንዶርን ከ3 ግዜ በላይ ያሸነፈ ተጫዋች ታይቶ አይታወቅም ነበራ።
☞ ሜሲ ደረሰና 7 ግዜ በማሸነፍ አለምን አስደመመ

ሜሲ ወደዚህ ምድር ከመምጣቱ በፊት ፔሌ በአንድ ክለብ 642 ጎል በማስቆጠር ባለ ሪከርድ ነበር።

☞ ሜሲ መጣና ለባርሴሎና 672 ጎል በማስቆጠር አሻሻለው።

253 ጎሎችን በማስቆጠር ቴልሞ ዛራ በላሊጋው የምንግዜም ኮከብ ጎል አስቆጣሪ ነበር።
☞ ሜሲ ግን ይህን ሪከርድ ተረክቦ 474 አደረሰው

54 ጎል በማስቆጠር የአርጀንቲና የምንግዜም ኮከብ ጎል አግቢነቱን ባቲስቱታ ይዞ ነበር።
☞ ሜሲ መጣና ይህንን ሪከርድ ተረክቦ 86 አድርሶታል።

18 ጎሎችን በኤል ክላሲኮ ጫወታ በማስቆጠር ዲ ስቴፋኖ ሪከርዱን ጨብጦ ቆይቶ ነበር።
☞ ሜሲ ከመጣ በኋላ ሪከርዱን ተረክቦ 26 አድርሶታል።

232 ጎሎችን በማስቆጠር የምንግዜም የባርሴሎና ኮከብ ጎል አስቆጣሪ ሴዛር ሮድሪጌዝ ነበር።
☞ ሜሲ ይህንንም ሪከርድ ተረክቦ 672 አድርሶታል።

በ19 ተከታታይ የሊግ ጫወታው ጎል በማስቆጠር የአለም ሪከርድ በጆሴፕ ፒካን ስም ነበር
☞ ሜሲ ግን 21 አደረገና ሪከርዱን በስሙ ተረከበ

26 የቅጣት ምት ጎሎችን በማስቆጠር በባርሴሎና ቤት ባለሪከርዱ ሮናልድ ኪዩማን ነበር።
☞ ሜሲ መጣና ይህን ሪከርድ 50+ አደረሰው

31 ሃትሪኮችን በስፓኒሽ እግር ኳስ ታሪክ በመስራት ቴልሞ ዛራ ለዘመናት ሪከርዱን ጨብጦ ነበር።
☞ ሜሲ መጣና ሪከርዱን 38 አደረሰው።

47 ጎሎችን በአንድ ሲዝን በማስቆጠር በአውሮፓ የሊግ ውድድር ባለ ሪከርድ የነበረው ዱዱ ጆርጂስኩ ነበር።
☞ ሜሲ መጥቶ 50 ጎሎችን በማስቆጠር ከባዱን ሪከርድ አቀለለው።

ፊፋ በታሪኩ 6 ግዜ የአመቱ የአለም ምርጥ ተጫዋች የሚለውን ክብር የሰጠው ለሊዮኔል ሜሲ ብቻ ነው


አለም ከሊዮኔል ሜሲ ውጪ 6 ግዜ የአውሮፓ የወርቅ ጫማን ያሸነፈ ተጫዋች አይታ አታውቅም።

ከሜሲ በፊት የአውሮፓ ምድር በአንድ ሲዝን 21 Assist ያደረገ ተጫዋች አይቶ አያውቅም ነበር። ሜሲ ግን አደረገው

ከሜሲ በፊት እኮ በአንድ የአለም ዋንጫ ውድድር 4 ግዜ የጫወታ ኮከብ የተባለ የለም። እሱ ግን ይህን ክብር አግኝቷል

በኤልክላሲኮ የባላንጣ ፉክክር ውስጥ በታሪክ 2 ግዜ ሃትሪክ መስራት የቻለው ሊዮኔል ሜሲ ብቻ መሆኑንስ ያውቃሉ?

በጣም ይግረማችሁ እንጂ:- በእግር ኳስ ታሪክ ውስጥ በተወዳደረባቸው መድረኮች ሁሉ ኮከብ ተጫዋች የተባለው ሊዮኔል ሜሲ ብቻ መሆኑንስ አታውቁም? (ለዛውም 10 የተለያዩ ውድድሮች ላይ)

ሊዮኔል ሚሲ በአጠቃላይ በእግርኳስ ህይወቱ ያሳካቸው ክብሮች

974 ጨዋታዎች
769 ጎሎች
331 አሲስቶች
1100 ጎል + አሲስት
4X የአውሮፓ ቻንፒዮንስ ሊግ
3X የአለም ክለቦች ዋንጫ
3X የአውሮፓ ሱፐር ካፕ
10X የስፔን ላሊጋ
7X ኮፓ ዴል ሬይ
8X የስፔን ሱፐር ካፕ
1X የፈረንሳይ ሊግ 1
1X ኮፓ አሜሪካ
1X ፋይናልሲማ
1X ከ20 አመት በታች የአለም ዋንጫ
7X ባላንዶር
6X ጎልደን ቡት
ከ80 በላይ የግል ሪከርዶች ባለቤት


ዛሬ የአለም እግር ኳስ እፍቃሪ ስለዚህ ተአምራዊ ልጅ ቢያወራ አይሰለቸውም። ስለሱ ሲፃፍ የሚጀመር እንጂ የሚያልቅ የለምና እኔም ጥቂቱን አስታወስኳችሁ።

በአጭሩ እግር ኳስም እንዲህ አለች
" እኔ የተፈጠርኩት ሜሲን ለመፍጠር ሲባል ነው "

ዛሬ 35ኛ አመቱ ነው እንኳን ተወለድክ ንጉሱ

Be Positive, Stay Positive and Share Positivism #WisdomTeam #KeepSharing


ከኛ ብዙ መልካም ነገሮችን ያገኛሉ !!

SUBSCRIBE and Learn for FREE...
YouTube: https://youtube.com/channel/UCtUsidpq6Nr1YSNrPR0U4Xg?sub_confirmation=1
Telegram: https://t.me/WisdomTubeOfficial
Instagram: https://www.instagram.com/WisdomTubeOfficial
Facebook: https://www.facebook.com/WisdomTubeOfficial2021
Twitter: https://www.twitter.com/Wisdom_Tube2021
16 views05:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-24 08:11:28
What is Your Desire?
16 views05:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-23 14:08:21 #TeddyAfro #EyamemewMetta #BestNewSong2022

Teddy afro is amongst the most influential people not only in Ethiopia but in the world. And now he has sung about the fallacy regime of Ethiopian current governing party as the party's praxis is openly questionable, with no one questioning. Therefore, in this outstanding song Teddy Afro tried to speak the reality and speculate what should be & will be done.


Be Positive, Stay Positive and Share Positivism #WisdomTeam #KeepSharing


ከኛ ብዙ መልካም ነገሮችን ያገኛሉ !!

SUBSCRIBE and Learn for FREE...
YouTube:


16 views11:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-22 22:49:34 https://ub-earn.buzz/959413000681
28 views19:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-22 10:51:17 አስትማሪ ምስል ስለሆነ

Be Positive, Stay Positive and Share Positivism #WisdomTeam #KeepSharing

ከኛ ብዙ መልካም ነገሮችን ያገኛሉ !!

SUBSCRIBE and Learn for FREE...


18 views07:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-21 19:53:23 checkout today's release

Be Positive, Stay Positive and Share Positivism #WisdomTeam #KeepSharing


ከኛ ብዙ መልካም ነገሮችን ያገኛሉ !!

SUBSCRIBE and Learn for FREE...
YouTube:


Telegram: https://t.me/WisdomTubeOfficial
Instagram: https://www.instagram.com/WisdomTubeOfficial
Facebook: https://www.facebook.com/WisdomTubeOfficial2021
Twitter: https://www.twitter.com/Wisdom_Tube2021
13 views16:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-21 17:19:32 checkout today's release

Be Positive, Stay Positive and Share Positivism #WisdomTeam #KeepSharing


ከኛ ብዙ መልካም ነገሮችን ያገኛሉ !!

SUBSCRIBE and Learn for FREE...
YouTube:


Telegram: https://t.me/WisdomTubeOfficial
Instagram: https://www.instagram.com/WisdomTubeOfficial
Facebook: https://www.facebook.com/WisdomTubeOfficial2021
Twitter: https://www.twitter.com/Wisdom_Tube2021
16 views14:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ