Get Mystery Box with random crypto!

E͜͡t͜͡h͜͡i͜͡o͜͡ M͜͡. A͜͡l͜͡l͜͡e͜͡g͜͡a͜͡t͜͡i͜͡o͜͡n͜͡ H͜͡u͜͡n͜͡t͜͡e͜͡r͜͡s͜͡

የቴሌግራም ቻናል አርማ eaaaresponse — E͜͡t͜͡h͜͡i͜͡o͜͡ M͜͡. A͜͡l͜͡l͜͡e͜͡g͜͡a͜͡t͜͡i͜͡o͜͡n͜͡ H͜͡u͜͡n͜͡t͜͡e͜͡r͜͡s͜͡ E
የቴሌግራም ቻናል አርማ eaaaresponse — E͜͡t͜͡h͜͡i͜͡o͜͡ M͜͡. A͜͡l͜͡l͜͡e͜͡g͜͡a͜͡t͜͡i͜͡o͜͡n͜͡ H͜͡u͜͡n͜͡t͜͡e͜͡r͜͡s͜͡
የሰርጥ አድራሻ: @eaaaresponse
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 579

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-09-24 21:52:04 ለቅጥፈት ለሁሉ ቅዥት የተሰጠ ምላሽ።

▸ 𝟒 MB
▸ 𝟏0 Pages
Ethio Muslim Allegation Hunters
598 viewsedited  18:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-22 11:57:52
በቻናላችን ያሉ የተወሰኑት መጣጥፎች በዚህ መልኩ በምዕራፍ ተከፍለው በወንድም አዩብ ተዘጋጅተዋል። ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩት።
121 views08:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 16:44:01
◉ ይህ▸

የኡስታዝ ኢልያህ ማሕሙድ ይፋዊ የዩቲዩብ ቻናል ነው። የተለያዩ ኢስላማዊ እና ንፅፅራዊ ትምህርቶች የሚለቀቁበት ብቸኛው ገጹ ስለሆነ Subscribe/Like/Share በማድረግ ዳዕዋውን ለወገኖቻችን በፍጥነት ያድርሱ።

Ustaz Eliyah Mahmoud Telegram Channel.
171 views13:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-18 22:00:43
➛ በኢስታንቡል አርኪኦሎጂካል ሙዚየም ከተደበቁ ዕንቁዎች አንዱ “The Oldest Love Poem” ተብሎ ሚታመነው እጅግ ጥንት የሆነ የፍቅር ደብዳቤ ነው። ወደ ሱመሪያን(Sumerian) ዘመነ ስልጣኔ የሚመለስ ቅርፅ ከመሆኑ ባሻገር በዑር ንጉሥ ሹ-ሲን እና ኢናና መካከል የተገጠመ ነው።

➛ ግጥሙም “ሙሽራዬ፣ ወዳጄ፣ ዐልጋ...” ምናምን እያለ ከዘመናችን የጅንጀና መጽሐፍ(መኃልየ ዘሰለሞን) ጋር እጅግ ተቀራራብቢ ቃላትና ሐሳብን ይጋራል።

❐ ቁርአን ከቀድምት ታሪኮች ጋር በተመሳሰለ ቁጥር ኮርጆ ነው ለምትሉ ክርስትያኖች ዝንጀሮ የራሷን መላጣ አይታያትምና አሁንስ ማን ከማን ኮረጀ?

𝐕𝐢𝐚 — ዶ. ሙንቂዝ አስ-ሰቃር
─────────────────
Ethio Muslim Allegation Hunters
83 views19:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-16 16:19:27 በዚህ ቻናል የተለቀቁ መጣጥፎች


➛ ዒልም አር-ሪጃል (Science Of Narrators)
➛ የሥነ ሐዲስ ጥናት (Hadith Terminology)
➛ ቂሰቱል ገራኒቅ
➛ የዒሳ(ዐሰ) ስም?
➛ አምልኮተ ማርያም
➛ የሁለት ሴት ምስክርነት?
➛ ሚስቶቻችሁን ምቷቸው?
➛ ግብረሰዶምነት በገድላት
➛ የባይብል ታሪካዊ ስህተት
➛ የኢየሱስ ውሸት ወይስ ብርዘት?
➛ ኢሥላም ኃጢአትን ይደግፋልን?
➛ 200 የመጽሐፍ ቅዱስ ስህተቶች
➛ የዘይነብ(ረዐ) እና ዓኢሻ(ረዐ) ትዳር
➛ የነቢዩ ሙሐመድ(ሰዐወ) ተዓምራት
➛ ነቢዩ(ሰዐወ) ሰው ነው ያስተማረው?
➛ ቁርአን ቃላትና ፊደላት ተጨምሮበታል?
➛ የአቡበከር ብልጠትና የቁርኣን ሐሰተኛነት?


❖ ሴቶች በቁርአን፧
➟ ክፍል አንድ
➟ ክፍል ሁለት

❖ የሴቶች መብት በኢስላም፧
➟ ክፍል አንድ
➟ ክፍል ሁለት

❖ ሥላሴ በቁርአን፧
➟ ክፍል አንድ
➟ ክፍል ሁለት
➟ ክፍል ሦስት

❖ አጫጭር የዐቂዳ ትምህርቶች፧
➟ የአላህ(ሱወ) ባህሪያት
➟ አላህ(ሱወ) ይቀያየራል?
➟ ከፍ አለ ወይስ ያለ ቦታ አለ?
➟ ቁርኣን ግልፅ ወይስ ሙተሻቢህ?

❖ ስለ ባይብል መበረዝ አባቶች ምን አሉ፧
➟ ቀለሜንጦስ ዘሮም
➟ ዮስጢኖስ ሰማእት
➟ ኢራኔዎስ
➟ ቀለሜንጦስ ዘአሌክሳንድርያ

❖ የቁርኣን አስደናቂ ተዓምራት፧
➟ ቅሪተ አካላት
➟ ሥነ ሕይወት
➟ ሥነ ከዋክብት
➟ ሥነ ጠፈር
➟ የምዕራፎች ብዛት
➟ የንብ አናቶሚ
➟ ሱረቱል ከውሰር
➟ ሥነ ምድር
➟ የአንቀጾች ብዛት


---------------------------------------------------------
Ethio Muslim Allegation Hunters
163 viewsedited  13:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-15 23:59:18ቁርኣን ፍጡር ነውን?” በሚለው ርዕስ በወንድሞች መካከል የተደረገ አጭር የጥያቄ እና መልስ ውይይት።

T.me/EAAAresponse
148 viewsedited  20:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-14 19:18:29
አምልኮተ-ሊቃውንት በክርስትና

▸ Sαlαh
▸ 03:39
▸ 29 MB
▸ Ethio Muslim Allegation Hunters
674 views16:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-10 19:18:47
https://www.tiktok.com/@ethio_muslim_apologist?_t=8Uil7fwRkYf&_r=1

ከላይ ባለው ሊንክ የ Ethio Muslim Allegation Hunter ቲክቶክን ፎሎና ሼር ያድርጉ ።
171 views16:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-21 21:08:01
ሚስቶች ሆይ፥ ለጌታ እንደምትገዙ ለባሎቻችሁ ተገዙ፤”
— ኤፌሶን 5፥22

ክርስቲያን ሴቶች ሆይ! ለጌታ የምትገዙት እንዴት ነው ? ለአምላክ ማለቴ ነው ?...አዎ በዚያው ልክ ለባሎቻችሁም ጭምር ተገዙ ተብላችኋል !
---------------------------------------
t.me/mahircomp123 ◂
17 views18:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ