Get Mystery Box with random crypto!

Dxn®_mart

የቴሌግራም ቻናል አርማ dxnmarket2 — Dxn®_mart D
የቴሌግራም ቻናል አርማ dxnmarket2 — Dxn®_mart
የሰርጥ አድራሻ: @dxnmarket2
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.06K
የሰርጥ መግለጫ

Uses Ganoderma products from DXN for a healthy life any disease or problem u have .
Owner @eyerusalemtt

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-02-20 06:03:27
Foods for Weight-loss

Cruciferous & Leafy Vegetables
Fishes - Salmon, tuna, mackerel, trout, etc
Lean Proteins (chicken breast)
Cottage Cheese (Paneer)
Apple Cider Vinegar
Nuts (but in moderation)
Coconut oil
Full-fat Yoghurt
Chia seeds (high fiber)

Bottom line
: Foods for Weight-loss are usually those which have low calories & high fiber (chia) ,burns fat (chillis) & curb appetite.

@dxnmarket2
185 views03:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-17 04:01:25 የአፍንጫ አለርጂ (Allergic rhinitis)

የአፍንጫ አለርጂ በአየር ውስጥ ለሚገኙ ጥቃቅን ቅንጣቶች የአለርጂ ምላሽ ነው። በአፍንጫዎ ወይም በአፍዎ ውስጥ አለርጂዎች ሊያመጡ በሚችሉት ቦታ ሲተነፍሱ ሰውነትዎ ሂስታሚን የተባለ የተፈጥሮ ኬሚካል በመልቀቅ ምላሽ ይሰጣል። በርካታ የቤት ውስጥ እና የውጭ ሽታዎች የተለመዱ መንስኤዎች

#ምልክቶች

ማስነጠስ
ማሳከክ - አፍንጫ አይኖች ጆሮዎች
ከአፍንጫ ንፍጥ ማዝረብረብ
የአፍንጫ መደፈን
የእንቅልፍ እጦት
ራስ ምታት
የጆሮ ህመም

#መንስኤዎች

የአበባ ዱቄት
የአቧራ ብናኝ
ሻጋታ
የበረሮ ቆሻሻ
የእንስሳት ልብስ
የጭስ ሽታዎች
የሆርሞን ለውጦች
በቤተሰብ የዘር ሃረግ መሃል ችግሩ ከነበረ

#ውስብስብ #ችግሮች

አጣዳፊ ወይም ሥር የሰደደ ሳይነሳይተስ
የጆሮ ህመም
የእንቅልፍ መዛባት
የጥርስ ችግሮች
የአፍንጫ አቀማመጥ መዛባት
የኢስታሺያን ቱቦ በአግባቡ ስራ አለመስራት

# መከላከያ #መንገዶች

አፍንጫዎን አይንኩ
እጅዎን በሳሙና እና በውሃ በተደጋጋሚ ጊዜ ይታጠቡ
አለርጂን ለመቀነስ የአልጋ ልብሶችን እና ትራሶችዎን በሞቀ ውሃ እና ሳሙና ይታጠቡ

#ህክምና

በጤና ተቋሟት የሚታዘዙ የአለርጂ መዳኒቶች ይውሰዱ
ቤትዎን በእንፋሎት ያጥኑት
አለርጂ የሚስነሱ ነገሮችን መከላከል
እንደ ሲጋራ ያሉ የሚረብሹ ነገሮችነን መራቅ
በቂ ውሃ መጠጣት የአፍንጨጫ እስፕሬዎች መጠቀም
ሌሎች የተለዩ ምክንቶች ካሉ ማከም

dxnmarket መልእከት
Reishi mushroom(Ganoderma) ይጠቀሙ


@dxnmarket2
247 views01:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ