Get Mystery Box with random crypto!

#Spirulina DXN Spirulina Food Supplement (የአለማችን ድንቁ ምግብ) | Dxn®_mart

#Spirulina

DXN Spirulina Food Supplement (የአለማችን ድንቁ ምግብ)

በአለም የጤና ድርጅት እና በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ከፍተኛ የምግብነትና የህክምና ጠቀሜታ እንዳለው የተረጋገጠ። በእኛም ሀገር በኢትዮጵያ ምግብና መድሃኒት ቁጥጥር ባለ-ስልጣን ፈቃድ የተሰጠው።
የሚመረተው Blue green alge ነው።
በውስጡ ከ170 በላይ ንጥረ ነገሮችን ይዟል።

የምግብነት ጠቀሜታው

ከፍተኛ የአትክልት ፕሮቲን ያለው
ለደም መመረት የሚያገለግሉ ክሎሮፊል በውስጡ የያዘ ነው
አንቲ ኦክሲዳንት ባህሪን የያዘ ነው
አስደናቂ ጉልበት ይሰጣል
በሽታ የመከላከል አቅምን ይገነባል።
አጥንትን ያጠነክራል።
አላስፈላጊ የሆነ የሰውነት ክብደትን ያስወግዳል።
ለነፍሰጡር እናቶችና ለፅንሱ ከፍተኛ የምግብነት ጠቀሜታ አለው።
በማዕድናትና በቫይታሚን(ቢ12,ቢ1,ቢ2,ቢ6) የበለፀገ ነው።
በኦሜጋ-3 እና በኦሜጋ-6 የበለፀገ ነው።

የህክምና ጠቀሜታው

ካንሰርን ይከላከላል።
ለልብ በሽታ ዋና መንስኤ የሆነውን በደማችን ውስጥ የሚገኘውን የኮሎስትሮል መጠንን ይቆጣጠራል ።
በሰውነታችን አዲስ የደም ሴሎች የመመረት ስርአትን ያግዛል።
ሰውነታችንን ከአላስፈላጊ ጎጂ አሰሮች በየጊዜው ያፀዳል።
በደም ውስጥ ያለን የስኳር መጠንን ይቆጣጠራል።
የሰውነት ነርቭ ስርአትን ያጠናክራል።

DXN Spirulina 250mg x 500 tablet

Price:
- 22 gm (120 tablet) 2000birr

-70 gm (500 tablet)4,800 birr

Contact us: +251979245229