Get Mystery Box with random crypto!

(GANODERMA LUCIDUM/REISHI MUSHROOM )የአለማችን ድንቅ ስጦታ ሬሺ እንጉዳይ በ | Dxn®_mart

(GANODERMA LUCIDUM/REISHI MUSHROOM )የአለማችን ድንቅ ስጦታ
ሬሺ እንጉዳይ በመባል በተለምዶ የሚታወቀው ጋኖደርማ በዓለም ላይ ዋናው የአልካላይን ምግብ ነው ፡፡ የሳይንሳዊ ስሙ ጋኖደርማ ሉሲድየም ሲሆን የቀይ እንጉዳዮች ዝርያ ነው። ከ 2000 ዓመታት በላይ የሰነድ ታሪክ ያለው ሲሆን በባህላዊ ቻይና መድኃኒት ውስጥ በጣም የተከበረ ዕፅዋት ነው ፡፡ ጋኖደርማ ወይም ሬሺ እንጉዳይ በጥንት ዘመን ሀብታም ወይም የንጉስ ቤተሰቦች ረጅም እድሜን በጤንነት ለመኖር ይህንን አስገራሚ እንጉዳይ ይጠቀሙ ነበር። የሪሺ እንጉዳይ በስድስት የተለያዩ ቀለሞች ይገኛል ፣ ግን ቀዩ በጣም ከፍተኛ መድሃኒነት ያለው ነው ፡፡ጋኖደርማን ዲኤክስኤን ካምፓኒ ስድስት የቀይ እንጉዳይ ዝርያዎችን አንድላይ አድርጎ ነው የሚያመርተው።ጋኖደርማ 400 የሚያክሉ ንጥረ ነገሮችን የያዘ ነው። ⁣የቀይ እንጉዳይ አምስት ዋና ዋና ንጥረ ነገሮች
polysachride(ፖሊሳከራይድ)
organic Germinium (ኦርጋኒክ ጀርሚኒየም)
Adenosine(አዲኖሰን)
Triterpenoids(ትራይፕኖይድ)
Ganoderic(ጋኖደሪክ)
የጋኖደርማ ጥቅሞች ለጤንነት ፡፡
የልብ ጤንነት
ፀረ-አለርጂ
ለጉበት ህመም ፈውስ ነው።
ለኩላሊት በሽታ ሕክምና ከፍተኛ ጥቅም አለው።
የአእምሮ ጤንነት ተቀዳሚ ምርጫ ነው።
የበሽታ መከላከያ ስርዓትን ከፍ ያደርጋል
ያለእድሜ እርጅናን ይከላከላል
ክብደት ለመቀነስ
ካንሰርን ይከላከላል
ከውጥረት እና ጭንቀት ይገላግላል።
የቆዳ ጤንነት
የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን ይከለከላል
የደም ስኳር መጠንን ያሰተካክላል።

መልካም ጤንነት ለሁላችን።

AVAILABLE AT HAND
@eyerusalemtt
+251979245229
@dxnmarket2