Get Mystery Box with random crypto!

ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ በፊንፊኔ ዙሪያ ኦሮሚያ ልዩ ዞን በመስኖ የለማ የስንዴ ማሳን ጎበኙ። ጠቅላይ | ዶይቸ ቬለን | DW AMHARIC NEWS🇪🇹

ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ በፊንፊኔ ዙሪያ ኦሮሚያ ልዩ ዞን በመስኖ የለማ የስንዴ ማሳን ጎበኙ።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በፊንፊኔ ዙሪያ ኦሮሚያ ልዩ ዞን አቃቂ ወረዳ ላይ በመስኖ የለማን የስንዴ ማሳን ጎብኝተዋል።

በኦሮሚያ ክልል በ130,000 ሄክታር መሬት ላይ የቆላ ስንዴን በመስኖ የማምረት ሥራ በተሳካ ሁኔታ እየተከናወነ ይገኛል ሲሉ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው የገለጹት።

ይህም በ300,000 ሄክታር ላይ ሊከወን የታቀደው ሥራ አንድ አካል ነው ያሉ ሲሆን ከውጪ የሚገባን ስንዴም በሀገር ውስጥ ምርት ለመተካት ያለንን ፍላጎት እና ዐቅም በተግባር ያሳያል ብለዋል።

@dwamharic_news
@dwamharicnewsbot