Get Mystery Box with random crypto!

ለራስህ ቃል ግባ ረመዳን የበለጠ ለመተኛት ሰበብ አይደለም ፣ ትንሽ ለመተኛት ምክንያት ነው። | ዶክተር ዛኪር ናይክ ቻናል

ለራስህ ቃል ግባ

ረመዳን የበለጠ ለመተኛት ሰበብ አይደለም ፣ ትንሽ ለመተኛት ምክንያት ነው።

ረመዳን ክብደትን ለመቀነስ ሰበብ አይደለም።
መጥፎ ልምዶችን ለመተው ምክንያት ነው

ረመዳን ሰነፍ ለመሆን ሰበብ አይደለም ፣ ንቁ ለመሆን ምክንያት ነው ፡፡

ረመዳን ለዕረፍት ሰበብ አይደለም።
ጠንክሮ ለመሥራት ምክንያት ነው ፡፡

ይህ ረመዳን ለራስዎ ቃል ይግቡ የተለየ ይሆናል ፡፡
ለ 10 ሰው ሼር ያድርጉ
______
አንብበን እውቀት ካገኘንበት እና ለምን የምናቀውን አናሳውቅ ስስታም አንሁን ያወቅነውን እናሳውቅ #ሼር_ያድርጉ
https://t.me/drzakirnaiki
https://t.me/drzakirnaiki