Get Mystery Box with random crypto!

የረመዷን ጥያቄና መልስ ከዶ/ር ዛኪር ናይክ ጋር ክፍል 1 1/ በረመዳን ወር ፆማችን የ | ዶክተር ዛኪር ናይክ ቻናል

የረመዷን ጥያቄና መልስ
ከዶ/ር ዛኪር ናይክ ጋር

ክፍል 1

1/ በረመዳን ወር ፆማችን የሚያበላሹብን
ወይም የሚያጠፉብን ነገሮች ወይም ድርጊቶች
በዝርዝር እንዲያስረዱን ነው ?

2/ፆማችንን ከሚያበላሹብን ድርጊቶች ሁለተኛው ከባዱና ትልቁ ሀጢአት የሚባለው የትኛው ድርጊት ነው?

3/ለመሆኑ አንድ ሰው ፆም እያለ ቢበላና ቢጠጣ
ይህ ተግባሩ እንደከባድ ሀጢአት ይቆጠራልን ?

4/ በረመዳን ፆም ወቅት አንድ ሰው ደም መቀበል ወይም መስጠት እንዲሁም ሰውነትን ሊያበለፅግ የሚችል ነገር በመርፌ አማካኝነት
መወጋት ይችላልን ?

5/አንድ ሰው ከሰውነቱ ለምሳሌ ደም የሚለግስ
ቢሆን ፆሙ ሊጠፋበት ይችላል
በፆም ወቅት ደም መለገስ ይፈቀዳል ?

6/አንድ ሰው አውቆም ይሁን ሳያውቅ [ ቢያስታውከው ] ያስመለሰ እንደሆነ በዚህ
ድርጊቱ እንዴት ይታያል?


7/በረመዳን ወቅት መጋባት ይፈቀድና አይፈቀድ
ማወቅ እፈልጋለሁ ?

8/[ የወር አበባ ]
አንዲት ሴት የወር አበባ በጀመራት ጊዜ
ሰላት ከመስገድ እንድትቆጠብ አላህ
ይቅርታ አድርጎላታል በወር አበባ ምክንያት ለተወችው ሰላትም ቀዷ እንድታወጣ ግዴታ የለባትም ይህ ሁኔታ በፆም ላይ ባለች ሴት ቢከሰት ምንድ ነው የሚሆነው ?

9/ አንድ ሰው በሱህር ግዜ እየተመገበ ሳለ በጥርሱ መካከል ተጣብቆ የቀረ ምግብ ቢኖርና በሗላ ይህንን ባለ መገንዘብ የወዋጠው እንደሆነ ይህ ሁኔታ ፆሙን ያበላሽበታል ?

10/አንዲት ሴት በረመዷን ወቅት የማህፀን
ሀኪም ዘንድ መሄድ ትችላለች ?

11/አንድ ስራው ከወለድ ጋር የተያያዘ ሰው ፆሙ ተቀባይነት ይኖረዋል ?

12/አንድ ሰው እየፆመ ሳለ ለጥቂት ሰአታት
ህሊናውን ቢስትና እራሱን እማያውቅ ሆኖ ቢገኝ
ፆሙ ሊበላሽበት ይችላል ?

13/ አንድ ሰው ነፍሱን ለማዳን አስቦ ለመብላት
ወይም ለመጠጣት ግድ ቢሆንበት በዚህ ምክንያት ለጠፋው ፆም ከረመዷን ወር በሗላ
ቀዷ እንዲያወጣ ግዴታ አለበት ?

14 ሲጋራ በማጨስ ፆም ሊጠፍ ይችላል ?


15 በንግግርዎ መካከል መክሩህ የምትለውን
ቃል ይጠቀማሉ መክሩህ ማለት ትርጉሙ
ሊያብራሩልኝ ይችላሉ ?

እባክዎን መልዕክቱን በማጋራት ሸር
በማድረግ ለወዳጅ ዘመድዎ ያድርሱ

=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/drzakirnaiki/9521
https://t.me/drzakirnaiki/9521