Get Mystery Box with random crypto!

አህለን ቢከ ያ……ረመዷን أهلاً يا رمضان شهر الإقبال على الله   የዕዝነ | Ethio Muslims ☪️

አህለን ቢከ ያ……ረመዷን
أهلاً يا رمضان شهر الإقبال على الله

  የዕዝነትና የብስራት ምልክት የሆኑት; ውዱ ነብይﷺ ታላቁ የራሕማ ወር የሆነው ሸህሩ ረመዷን ሲቃረብ እንዲህ ብለው ያበስሩ ነበር……

عن أبي هريرة رضي الله عنه قال، قال رسول الله ﷺ ( أتاكم رمضان شهر مبارك فرض الله عز وجل عليكم صيامه تفتح فيه أبواب السماء وتغلق فيه أبواب الجحيم وتغل فيه مردة الشياطين لله فيه ليلة خير من ألف شهر من حرم خيرها فقد حرم )

(صحيح رواه أحمد 9/225 ( الفتح الرباني ) والنسائي 4/129 وصححه الألباني في الترغيب 1/490).

«የተባረከ የሆነው የረመዷን ወር መጣላችሁ! አላህ ጾሙን በእናንተ ላይ ግዳጅ አድርጎታል፡፡ በዚህ ወር የሰማይ በሮች ይከፈታሉ፡፡ የጀሀነም በሮች ይዘጋሉ፡፡ አመፀኛ ሸይጣናት ይታሰራሉ፡፡ በዚህ ወር ውስጥ ከአንድ ሺህ ወር (ስራ) የምትበልጥ የሆነች ሌሊት ለአላህ አለችው፡፡ የዚህን ወር መልካም ነገር የተነፈገ ሰው በእርግጥም ከብዙ መልካም ነገሮች ነው፡፡»

የኸይር
       የዕዝነት እና
             የበረካ ወር!!

  { شهر رمضان الذي أنزل فيه القرآن هدي للناس وبينات من الهدي والفرقان }

#اللهم بلغنا رمضان

#Share to your muslim friends

●────────亗 ♡o。.✿ฺ。ʀᴀᴍᴀᴅᴀɴ➳ꨄ

https://t.me/drzakirnaiki
https://t.me/drzakirnaiki