Get Mystery Box with random crypto!

እስኪ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ?  አሁን 2 ሚሊየን ብር ስጦታ ብሰጥህ ልትለኝ የምትችለው ቀላሉ ነ | Ethio Muslims ☪️

እስኪ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ? 

አሁን 2 ሚሊየን ብር ስጦታ ብሰጥህ ልትለኝ የምትችለው ቀላሉ ነገር ምንድን ነው?

አመሰግናለው  ነዋ

እሺ  2 ሚሊየን ብሩን ምሰጥህ  2  አይኖችህን  ከሰጠከኝ ነው ብልህስ ትስማማለህ? 

አትስማማም አ  ምክንያቱም አይኖችህ ከብሩ የበለጠ ዋጋ አላቸው 

ታዲያ ያለ ምንም ክፍያ   በነፃ የሰጠክን ፈጣሪ  ለምን   አታመሰግንም?
الحمد الله

فَٱذۡكُرُونِيٓ أَذۡكُرۡكُمۡ وَٱشۡكُرُواْ لِي وَلَا تَكۡفُرُونِ ١٥٢

"አስታውሱኝም፤ አስታውሳችኋለሁና ለኔም አመስግኑ፤ አትካዱኝም።"

አላህ ሆይ ከአመስጋኝ ባሮችክ አድርገን።
አሚን ያረብ

#اللهم بلغنا رمضان

#Share to your muslim friends

●────────亗 ♡o。.✿ฺ。ʀᴀᴍᴀᴅᴀɴ➳ꨄ

https://t.me/islamic_graph