Get Mystery Box with random crypto!

#ዛሬ ጁምዓ ነዉ ➩ሱረቱል ካህፍ እንቅራ ➩ ሶለዋት በነብያችን ሙሀመድ እናውርድ ➩ ዚክሮችንና መል | ዶክተር ዛኪር ናይክ ቻናል

#ዛሬ ጁምዓ ነዉ
➩ሱረቱል ካህፍ እንቅራ
➩ ሶለዋት በነብያችን ሙሀመድ እናውርድ
➩ ዚክሮችንና መልካም ስራዎችን እናብዛ

➣ قال رسول الله صلى الله عليه وسلم.
من قرأ سورة الكهف في يوم الجمعة
أضاءله من النور مابين الجمعتين
(صحيح الجامع ـ .٦٤٧)

➣የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦

«በጁምዓ ቀን ሱረቱል ካህፍን ለቀራ ሰው በሁለቱ ጁምዓዎች መሃል ያለውን ያህል ከብርሃን ያበራለታል።»

إِنَّ الَّذِينَ آمَنُوا وَعَمِلُوا الصَّالِحَاتِ كَانَتْ لَهُمْ جَنَّاتُ الْفِرْدَوْسِ نُزُلًا

➣እነዚያ ያመኑና መልካም ሥራዎችን የሠሩ የፊርደውስ ገነቶች ለእነሱ መስፈሪያ ናቸው፡፡ አል ካህፍ።

ረሱል ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዳሉት‘

‹‹በኔ ላይ አንድ ጊዜ ሶላዋት ያወረደ አላህ በርሱ ላይ አስር ጊዜ ሶለዋት ያወርድለታል ።

የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ ሲሉም ተናግረዋል፡-
‹‹ስስታም ማለት ከእርሱ ዘንድ እኔ እየተወሳሁ በኔ ላይ ሶለዋት ያላወረደ ነው፡፡››’

ያማረ ጁምዓ ይሁንላችሁ

┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄
@andnetachn_ledinachn