Get Mystery Box with random crypto!

ተናፋቂው ረመዷን ~~ በእርግጠኝነት ባለፈው አመት ረመዳን ሲጠናቀቅብህ ብዙ የተፀፀትክባቸው ጉ | Ethio Muslims ☪️

ተናፋቂው ረመዷን ~~ በእርግጠኝነት ባለፈው አመት ረመዳን ሲጠናቀቅብህ ብዙ የተፀፀትክባቸው ጉዳዮች አሉ። ቁርአን ያከተምከው ትንሽ ጊዜ መሆኑ የሌሊት ሶላት ላይ የነበረብህ ክፍተት የሰጠኸው ሰደቃ አናሳ መሆን ሰዎችን አለማስፈጠርህ ያልተፈቀዱ ነገራቶችን መመልከትህና  ማድመጥህ ከቤተሰብና ጓደኛ ጋር የነበረህ ጥሩ ያልሆነ ግንኙነት ዚክር ላይ የነበረህ ድክመት ሶላትን በጀመዓ አለመስገድህ…