Get Mystery Box with random crypto!

Dream Achievers Team

የቴሌግራም ቻናል አርማ dreamachieversteam — Dream Achievers Team D
የቴሌግራም ቻናል አርማ dreamachieversteam — Dream Achievers Team
የሰርጥ አድራሻ: @dreamachieversteam
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 589
የሰርጥ መግለጫ

It is the channel about
🔷Life changing quotes, Entrepreneurship, Business Opportunity, Leadership, Business consulting,Successful people history, Business discussion 🔷
💌 CONTACT: @abe
Work smart, not hard!
Group : @BusinessForHomeE

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-06-12 17:04:15 * SEVEN HABITATS to be HAPPY *
1. Be proactive .
2. Begin with the end in mind.
3. Put first things first .
4. Think win-win every time.
5. Seek first to understand , then to be understood.
6. Synergize with your friends , because it's always better when we work together .
7. Sharpen the saw.
362 viewsABE, 14:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 16:19:03 ከዕለት ተዕለት ተግባርህ ውስጥ ምንም ነገር እስካልተቀየረ ድረስ በሂወትህ ለውጥ አጠብቅ:: ስኬት የለዕለት ተዕለት ተግባራት ውጤት ነው
740 viewsABE, 13:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-17 23:41:41 EKC is a non-for-profit organization that focuses on making an impact on Holistic Kidney Disease Care in Ethiopia.

Discussion Group • @ethiopiankidneycare •
https://t.me/ethiopiankidneycareofficial
1.0K viewsABE, 20:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-15 14:20:12 ወደ ከፍታህ ውጣ!!

ታላቁን ንሥር አሞራ (Eagle) የሚደፍረው ቁራ ብቻ ነው ። ቁራ በንሥሩ ጀርባ ላይ ይቀመጥና ማጅራቱን ደጋግሞ በሹል መንቁሮቹ ይነክሰዋል ።

ንሥሩ ፤ የቁራው ንክሻ ቢያሳምመውም ከቁራው ጋር በመታገል ጊዜውንና ጉልበቱን አያባክንም ። ንሥሩ ክንፎቹን ዘርግቶ ወደ ላይ ከፍ ከፍ ከፍ እያለ ይበራል ። በቃ ከፍታውን እየጨመረ ወደ ሰማይ ያሻቅባል ። ንሥሩ ከፍታውን በጨመረ ቁጥር ቁራው የመተንፈስ ችግር ያጋጥመዋል ። በመጨረሻም ቁራው በሚያጋጥመው የኦክስጅን እጥረት ይሞትና ሬሳ ሆኖ ወደ መሬት ይወድቃል ።

መልእክት

ዝም ብለህ ወደ ላይ ወደ ከፍታህ ውጣ ፤ ቁራዎቹ ከአቅማቸው በላይ መሄድ ስለማይችሉ ተመልሰው ይወድቃሉ

Social Media
1.3K viewsABE, 11:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-23 10:36:09 ካንተ ያልተሻለን ሰው ብዙም አትስማ፤ ትልቅ ነገር ስትፈልግ እብድ ነው ዝም ብሎ በባዶ ይመኛል ይልሀል፤ ስታሳካው ዕድለኛ ነው ይልሀል፤ ካላሳካኸው ድሮም እኮ ብዬህ ነበር ይልሀል...ወዳጄ ታዲያ ለምን ታደምጠዋለህ?! ራስህን አድምጥ ከዛ ራስህን ሁን!
1.5K viewsABE, 07:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-15 10:04:52 ችግር ፈቺ እንጂ፤ ችግር ፈጣሪ ትውልዶች አንሁን።
982 viewsABE, 07:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-15 09:46:02 ለሰዎች መምከርማ እንችልበታለን! ምን ቢያደርጉ እንደሚሻል ከነሱ በላይ እኛ እናውቃለን፤ ችግሩ እሱ አይደለም "ለራሴስ እንዴት ልወቅበት?" ነው ጨዋታው።

አንድ የማከብረው ሰው "አገሬን እቀይራለው ብዬ ተነሳው ብዙም ሳልቆይ እንደማይሆን ገባኝ፣ አይ መቀየር ያለብኝ ከተማዬን ነው አልኩ እሱም እንደማይሳካ ሲገባኝ ሰፈሬን አልኩ፣ ከዛ ቤተሰቦቼን አልኩ....በመጨረሻ የገባኝ ነገር መጀመሪያ ራሴን መቀየር እንዳለብኝ ነው" ይለናል።
1.3K viewsABE, 06:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-15 09:46:02 "ዛፍ ለመቁረጥ 6 ደቂቃ ብቻ ቢሰጠኝ አራቱን ደቂቃ መጥረቢያውን እየሳልኩ አጠፋዋለው" ብሎ ነበር አንድ የማከብረው የሀገር መሪ።

አንተም ጊዜ ማጥፋት ያለብህ ራስህን ለመቀየር ነው እንጂ ስራው፣ ገንዘቡ፣ የፍቅር ግንኙነቱን ማሳመር ቀላል ነው። ወዳጄ መጀመሪያ አንተ በአመለካከትና በስብዕና ከፍ በል እንጂ ሌላውን መቀየር ማገዶ አይፈጅም!
1.1K viewsABE, 06:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-04 18:15:28
ጋዜጠኛው ክሪስቲያኖ ሮናልዶን እንዲህ ሲል ጠየቀው:-
ለምንድነው እናትህ አሁንም ከአንተ ጋር የምትኖረው? ለምን የራሷን ቤት አትገዛላትም?’
ክሪስቲያኖ መለሰ:- እናቴ የራሷን ህይወት መስዋዕት አድርጋ ነው እኔን ያሳደገችኝ፡፡ ራቴን በልቼ እንድተኛ ፆሟን ታድር ነበር፡፡ ገንዘብ የሚባል ነገር ጭራሽ አልነበረንም፡፡ የመጀመሪያውን የእግር ኳስ ትጥቄን አሟልቼ እንድጫወት በሳምንት ሰባት ቀን፤ ቀን እና ምሽቱን ጽዳት ሠራተኛ ሆና አሳልፋለች፡፡ የኔ ጠቅላላ ስኬት ለእሷ የተሰጠ መታወሻ ነው፡፡ እኔ በህይወት እስካለሁ ሁልጊዜም ከጎኔ ትኖራለች፡፡ ከእኔ ማግኘት ያለባትን ሁሉ እሰጣታለሁ:: መሸሸጊያዬና የህይወቴ ታላቋ በረከት ናት::
ክብር ለእናቶች
1.2K viewsBe Positive, 15:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-04 15:23:48 ሰላም እንዴት ናችሁ ውድ የኢትዮጲያዊያን ቤተሰቦች ዛሬ ያገኘሁትን በጣም ምርጥ እና ይጠቅማችኋል ብዬ ያሰብኩትን ምክር ነክ ጥናት ላካፍላችሁ

በአንድ ዩኒቨርሲቲ ፕሮፌሰር የሚከተለውን ድንቅ ጥናት ተገኘ። ጥናቱም የእንግሊዘኛ ፊደሎችን ከመጀመሪያው አስከ መጨረሻው በቅደም ተከተል አስቀመጠ።

"A B C D E F G H I J K L M N O P Q R S T U V W X Y Z"

የእነዚህን ፊደላት አሃዛዊ ቅደም ተከተልም አስቀመጠ።

"1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 13 14 15 16 17 18 19 20 21 22 23 24 25 26"

በመቀጠልም ለእያንዳንዱ ፊደላት፤ በቅድመ ተከተል ቁጥር ሰጣቸው። ለምሳሌ "A = 1"፣ "B = 2" እያለ አስከ "Z = 26" ድረስ አስቀመጠ። በመጨረሻም የቃላት ደረጃን መመዘን ተያያዘው!

HARDWORK
(H+A+R+D+W+O+R+K)
(8+1+18+4+23+15+18+11) = 98%

KNOWLEDGE
(K+N+O+W+L+E+D+G+E)
(11+14+15+23+12+5+4+7+5) = 96%

LOVE
(L+O+V+E)
(12+15+22+5) = 54%

(L+U+C+K) = 47%

በዚህ መሰረት ከላይ የጠቀስናቸው ቃላት አንዳቸውም 100% ሊሰጡ አንደማይችሉ አስቀመጠ። ታዲያ 100% ሊሰጠን የሚችለው ቃል ምን ይሆን? ብር ይሆን?

(M+O+N+E+Y)
(13+15+14+5+25) = 72%

አይደለም ምን አልባት አመራርነት ይሁን?

(L+E+A+D+E+R+S+H+I+P)
(12+5+1+4+5+18+19+8+9+16) = 97%

አሁንም አይደለም! ለሁሉም ነገሮች መፍትሄ አለው። አስተሳሰባችንን፣ አካሄዳችንን እና አኳኋናችንን ስንቀይር ይቀየራል። ስለዚህ #አመለካከት የሚለውን ቃል ሞከረ።

(A+T+T+I+T+U+D+E)
(1+20+20+9+20+21+4+5) = 100%

ስለዚህ 100% ለውጥ ሊያመጣልን የሚችለው የአስተሳሰብ ለውጥ (አመለካከት) መሆኑን አረጋገጠ።
7.5K viewsABE, 12:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ