አዲስ የልብ ህክምና ማዕከል ሙሉ የልብ ምርመራ ፓኬጅ አዘጋጅቶ 24 ሰዓት እናንተን ይጠብቃል ። በልዩ የልብ ስፔሻሊስት ሀኪሞች የሚሰጠዉ ሙሉ የልብ ምርመራ ለተወሰነ ጊዜ ስለሆነ የእድሉ ተጠቃሚ እንድትሆኑ ቀድመዉ ይመዝገቡ ። ለመመዝገብ እና ወረፋ ለማስያዝ በ 0952343434 ወይም +251116634720/40/41 ይደዉሉ። የ ሆስፒታሉ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ https://t.me/addiscardiachospitalplc 11.3K viewsedited 18:01