Get Mystery Box with random crypto!

የኪሳራ ጥሩ የለውም!!! ወንድማችን ከላይ ከተፃፈው ውስጥ የተቃወመው ነው | ዶሮ እርባታ ለጀማሪዎች doro erbta be Ethiopia

የኪሳራ ጥሩ የለውም!!! ወንድማችን ከላይ ከተፃፈው ውስጥ የተቃወመው ነው

የግል ሀሳቤ ነው
ዶሮ እርባታ ውስጥ ኪሳራ የማይደርስበት ዶሮ አርቢ የለም ብዙ ልምድና እውቀትን ያካበቱ የዶሮ አርቢዎች ለእኔም አርያ ሊሆኑ የሚችሉ ሰዋችን አውቃለሁ

ብዙ የኪሳራ አይነቶች አሉ እኔ ላይ የደረሱም በሰዎችም ያየሁት ዘርዝራቸው ይጠቅማሉ አላችሁኝ ከልምድ አካፍላለሁ


እኔን ሰው ያደረገኝ ከፈጣሪ በታች ኪሳራ ነው
ኪሳራ ትምርትነው
ኪሳራ ፅናት ነው
ድፍረት ነው
ልምድ ይሆናል
ባጠቃላይ ሁላችንም ላለመክሰር እንሰራለን የሆነ ወቅት ላይ ግን ኪሳራ ይመጣል መጠኑ ቢለያይም በእናንተ ጥፋትም ላይሆን ይችላል

ኪሳራ መፍራት ማማረር መጥፎ ብሎ ማሰብ የቀረ ይመስለኛል በርቱ
ስለሰጠኸኝ አስተያየት እያመሰገንኩ