በጥያቄያቹ መሰረት የጫጬቶችን አስተዳደግ እንመለከታለን መሠረታዊ የጫጬት አያያዝ ግብዓቶች ዝርያ ቦቫንስ እድሜ የ1ቀን ብዛት 3000 ጫጬቶች ወደ እርባታ ከመግባታቸው በፊት የቤቱ ጣሪያ ግድግዳ ወለል በደረቁ ከተጠረገ በውኋላ በንፁህ ውሀ መጠብ ፀረ ጀርም መርጨት ከደረቀ በውኋላ ጭድ መጎዝጎዝ የጫጬት መመገቢያ መጠጫ:መከለያ መድኀኒት መርጨት በንፁህ ውሀ ማጠብ ማሞቂያ ይጋጠማሉ መስራቱም ይረጋገጣል በመከለያው ዙሪያ በቂ መጠጫ መኖር አለበት ጫጬትቶች ከመግባታቸው በፊት ማሞቂያ ይለኮሳል የሙቀት አሰጣጡም በክረምት 24ሰዓት በበጋ 6በቂነው crumble feed ማዘጋጀት ጫጬቶች ከገቡ ከ1 በውኃላ ቢመገቡ ይመረጣል 2%የሚሆኑትን ጫጬቶች መመዘን አንቲባዮቲክ የጫጬት አመጋገብ 0-21 starter feed 22-38 rearing feed መኖ የ15 ቀን ብቻ ይገዛል መጠጫ በቀን 3 ጊዜ ይታጠባል መመገቢያ በሳምንት 2 ጊዜ ይታጠባል የጫጬት መኖ የጥራት ደረጃ 22%cp 3100 kcal ጥንቃቄ የመጀመሪያዎቹን 3 ቀናት ከፍተኛ መደራረብ ይኖራል ወረርሽኝ ከድርጅቶቹ ሊመጣ ስለሚችል ለዛም መዘጋጀት ልምድን የሚጠይቅ በመሆኑ ልምድ ወይም ስልጠና ብትወስዱ ጥሩ ትርፍ አለው ጥሩ ኪሳራም አለው ቦታ አመራረጥ ላይ ትኩረት ይፈልጋል የጫጬት ወረፋ መረሳት የለበትም ለሱም ቀድማችሁ ተመዝገቡ እናመሰግናለን በቀጣይ ስለ ምን እንስራ ፃፉ ድጋፍችሁ ያስፈልገናል የዶሮ እርባታ ለጀማሪዎች የቴሌግራም ችናል doro7589 1.1K views🅑🅛🅐🅒🅚 🄱🄾🅈, edited 13:12