Get Mystery Box with random crypto!

Dire Soccer

የቴሌግራም ቻናል አርማ diresoccer — Dire Soccer D
የቴሌግራም ቻናል አርማ diresoccer — Dire Soccer
የሰርጥ አድራሻ: @diresoccer
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.40K
የሰርጥ መግለጫ

የኢትዮዽያ ኘሪምየር ሊግ አዳዲስ መረጃዎች
Join Us :- @DireSoccer
ሀሳብና አስተያየት:- @direDire
የሐሳብ መድረክ :- @Diresoccerfamily
የፌስቡክ ድረ ገፅ :-
https://m.facebook.com/diresoccer

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-08-26 19:07:30
በአብዲ ቦሩ አለም ገና ፕሮጀክት አዘጋጅነት የሚካሄደዉ የ 2014 የክረምት የክልሎች ክለቦች የአሸናፊዎች አሸናፊ ሀገር አቀፍ የእግር ኳስ ውድድር 20/12/2014 የዛሬ ውጤቶች
!

#ሀ_15

#ለቡ 2- 1 #አብዲ_ቦሩ
#ድሬ_ከዚራ 1 - 1#ጅማ_ተስፋ

#u_17

#ሴኒያስ_ኮሌጅ 3 -ዐ #አንድሮ_ሜዳ
#አብዲ_ቦሩ ዐ - 1 #ሰበታ_ሞግሌ
#አብዲ_ጅማ 1 - 4 #ጅማ_ተስፋ

#ክለብ

#አብዲ_ቦሩ 2 - 0 #አብዲ_ጅማ
#አቦጊዳ 4 - 2 #አንድሮ_ሜዳ

@diresoccer
332 viewsDire Soccer, 16:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 19:04:21
የቻን አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ !

ኢትዮጵያ 0-0 ሩዋንዳ

@diresoccer
313 viewsDire Soccer, 16:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 14:57:16
ዋልያው ስታዲየም ደርሷል !

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከቀኑ 10:00 ሰዓት ከ ሩዋንዳ አቻቸው ጋር ለሚያደርገው ወሳኝ የመጨረሻ የማጣርያ ጨዋታ በቤንጃሚን ማክፓ ስታዲየም ደርሰዋል።

#tikvahsport
@diresoccer
357 viewsashU girmA, 11:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 20:56:45
ዜና እረፍት.....

ታዋቂው የስፖርት ሳይንስ ምሁር ዶ/ር በዛብህ ወልዴ ከዚህ አለም በዛሬው እለት በሞት መለየታቸውን የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በማህበራዊ ትስስር ገፁ ላይ አስነበበ።
ዶ/ር በዛብህ ለኢትዮጵያ አትሌቲክስ እድገት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያበረከቱ ባለሞያ ነበሩ።

ድሬ ሶከር ለወዳጅ ዘመዶቻቸው መፅናናትን ይመኛል።

@diresoccer
408 viewsDire Soccer, 17:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 20:45:04
በአብዲ ቦሩ አለም ገና ፕሮጀክት አዘጋጅነት የሚካሄደዉ የ 2014 የክረምት የክልሎች ክለቦች የአሸናፊዎች አሸናፊ ሀገር አቀፍ የእግር ኳስ ውድድር 19/12/2014 የዛሬ የጨዋታ ውጤቶችና የነገ ፕሮግራም !!!!

#ሀ_15

#ጅማ_ተስፋ 3 - 1 #ለቡ
#ድሬ_ከዚራ 0 - 3 #አብዲ_ቦሩ (በፎርፌ )*

#ሀ_17

#አብዲ_ቦሩ 0 - 0 #ጅማ_ታዳጊ
#ዳለቲ  1 - 8 #ሰበታ_ሞግሌ

#ክለብ

#ዳለቲ 2 - 1 #ጅማ_ሲቲ

#የነገ_ፕሮግራም

#ሀ_15

#አብዲ_ቦሩ 9:00 #ለቡ
#ድሬ_ከዚራ 10:00 #ጅማ_ተስፋ

#ሀ_17

#አቡዲ_ጅማ 4:00 #ጅማ_ተስፋ
#ሴኒያስ_ኮሌጅ 5:45 #አንድሮ_ሜዳ
#ሰበታ_ሞግሌ 1:30 #አብዲ_ቦሩ (

#ክለብ

#አብዲ_ቦሩ 2:ዐዐ #አብዲ_ጅማ
#አንድሮ_ሜዳ 7:00 #አቦጊዳ

@diresoccer
392 viewsDire Soccer, 17:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 21:31:05
በአብዲ ቦሩ አለም ገና ፕሮጀክት አዘጋጅነት የሚካሄደዉ የ 2014 የክረምት የክልሎች ክለቦች የአሸናፊዎች አሸናፊ ሀገር አቀፍ የእግር ኳስ ውድድር 19/12/2014 የሀሙስ ፕሮግራም

#የነገ_ፕሮግራሞች

#ሀ_15'

#ጅማ_ተስፋ 2:00 #ለቡ
#ድሬ_ከዚራ 3:00 #አብዲ_ቦሩ

#ሀ_17

#አብዲ_ቦሩ 4:00 #ጅማ_ታዳጊ
#ሰበታ_ሞግሌ 8:00 #ዳለቲ

#ክለብ

#ዳለቲ 6:00 #ጅማ_ሲቲ

@diresoccer
427 viewsDire Soccer, 18:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 12:21:50
ሰበር ዜና

በድሬዳዋ ዝቅተኛ ዲቪዚዮን ከምድብ ድልድል ውጪ የነበረው ገንደ ቦዬ እግር ኳስ ክለብ ዛሬ ወደ ምድብ ድልድሉ መግባቱ ተረጋገጠ።

የድሬዳዋ እግርኳስ ፌደሬሽን የገንደቦዬ እግርኳስ ክለብን ለፌድሬሽኑ ማቅረብ ያለበትን ማስረጃዎች በተሰጠዉ ጊዜ አላቀረበም በማለት ከምድብ ድልድሉ ውጪ መደረጉ ይታወሳል። ክለቡ በዛሬው እለት ሙሉ ማስረጃዎችን ለፌደሬሽኑ በማቅረብ ወደምድብ ድልድሉ መግባቱን ያረጋገጠ ሲሆን ምድብ ሁለት ላይ ካሉት ክለቦች መደልደሉም ተረጋግጧል ። በዚህም መሰረት በዝቅተኛ ዲቪዚዮኑ የሚወዳደሩ ክለቦች ቁጥር ወደ 23 አድጓል።

@diresoccer
453 viewsDire Soccer, 09:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ