Get Mystery Box with random crypto!

#የእለቱ_የባህርማዶ #ዜናዎች #ማንችስተር_ዩናይትድ ከ #አርሰናል ! በሳምንቱ መጨረሻ እሁድ ከም | Dire Soccer

#የእለቱ_የባህርማዶ #ዜናዎች

#ማንችስተር_ዩናይትድ ከ #አርሰናል !
በሳምንቱ መጨረሻ እሁድ ከምሽቱ 12:30  ጀምሮ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተጠባቂ ጨዋታ ሁለቱን ቡድኖች ሲያገናኝ ጨዋታውን የሚመሩት ዳኛ ይፋ ሆኗል  ።

የ 41 ዓመቱ የመሐል ዳኛ ፖል ቴርኒ ይህን ተጠባቂ ጨዋታ በበላይነት እንዲመሩ መመረጣቸው ተገልጿል ።


#ሉካስ_ፓክዌታ ከ ሊዮን ወደ ዌስታሀም የሚያደርገዉ ዝዉዉር ጨርሷል :: እስከ 2027 የ ሚያዉለዉን ኮንትራት ፈርሟል


#ሬናን_ሎዲ በውሰት ከ አትሌቲኮ ማድሪድ ኖቲንግሃም ፎረስትን ተቀላቅሏል በ€5m ክፍያ እና በ €30m የ ግዢ አማራጭ ክለቡን ተቀላቅሏል።
ሬናን ሎዲ የኖቲንግሀም ፎረስት 17ተኛ ፈራሚ ሆኗል።


#አርጀንቲና በ 2022 የአለም ዋንጫ የሚጠቀሙትን ሁለተኛ ማልይ ይፋ አድርገዋል

@diresoccer