Get Mystery Box with random crypto!

ለተማሪ ወላጆች በሙሉ ነገ እሁድ 02/04/15 ዓ/ም በትምህርት ቤቱ የሰላም ሁኔታ ለመወያየት ስለ | 📖✏️Dilachin General Secondary School 📚📝ድላችን አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት🔔🇪🇹

ለተማሪ ወላጆች በሙሉ
ነገ እሁድ 02/04/15 ዓ/ም በትምህርት ቤቱ የሰላም ሁኔታ ለመወያየት ስለምንፈልግ ሁሉም የተማሪ ወላጆች በልጆቻችሁ የመማሪያ ክፍል የተማሪዎችን መታወቂያና የራሳችሁን መታወቂያ በመያዝ ከጠዋቱ 2:30 በተማሪዎች መማሪያ ክፍል እንድትገኙ እናሳስባለን።
ት/ቤቱ