Get Mystery Box with random crypto!

አቋራጭ ሲፈትሽ ፥ ኑሮን ለማሸነፍ ጠጠር ቋጥኝ ሆኖ ፥ ከእግሩ ሥር ሲወተፍ ማፍቀር መውደድ ሲሻ | ♣ .ከግጥም አለም በደሱ..🌹🌹🌹

አቋራጭ ሲፈትሽ ፥ ኑሮን ለማሸነፍ
ጠጠር ቋጥኝ ሆኖ ፥ ከእግሩ ሥር ሲወተፍ
ማፍቀር መውደድ ሲሻ ፥ ተፈቅሮ ተወዶ
ከአፍቃሪ ከወዳጅ ፥ ሲደርስ የጥል መርዶ
ቀኑ ጭልም ሲል ፥ ፀሐይ በጧት ወጥታ
ሊስም የቀረበ ፥ በጥፊ ሲመታ
ልብን ሲቃ ይዟት ፥ ዓይን እንባ ሲያዘራ
ከሰው ወዲያ ለሰው ፥ ማን አለ እሚራራ?
ተፃፈ ደሱ ለተጨማሪ መሳጭ ግጥሞችና አባባሎች

https://t.me/Desupome/764
https://t.me/Desupome/764