Get Mystery Box with random crypto!

Dessie City Football Club

የቴሌግራም ቻናል አርማ dessiecityfootballclub — Dessie City Football Club D
የቴሌግራም ቻናል አርማ dessiecityfootballclub — Dessie City Football Club
የሰርጥ አድራሻ: @dessiecityfootballclub
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.88K
የሰርጥ መግለጫ

👇👇👇👇👇👇👇
ስለ ደሴ ከነማ አዳዲስ መረጃ ለማግኝት ይህን ቻናል ይቀላቀሉ ድል እና ስኬት ለደሴ ከነማ!!!
አስተያየት ካሎ የምንጨምረው የምናስተካክለው ካለ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@ela_xo መስጠት ይችላሉ
@ethio20
@KiramanC
🇳🇬🇳🇬 ድል እና ስኬት ለቅንቶቹ ደሴ ከተማ ይሁን ሁሌ🇳🇬🇳🇬

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2021-05-03 18:54:34 Advertisements

አሪፍ አፕሊኬሽን እናስተዋውቅዎ

የአፕሊኬሽን ስም : መረብ ስፖርት (Mereb Sport)

ዳውንሎድ ለማድረግ እዚህ ጋር ይጫኑ (ከ play store):

https://play.google.com/store/apps/details?id=com.adika.merebsport


የሚሰጣቸው ጥቅሞች

-ቀጥታ የውጤት መግለጫዎች
-የኢትዮጵያ ስፖርት አዳዲስ ዜናዎች
-የተለያዩ ሊጎች ጨዋታዎች ፕሮግራም እና ውጤቶች
- የተለያዩ ሊጎች የደረጃ ሰንጠረዥ እና ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪዎች ደረጃ



ኢትዮጵያ ውስጥ የሚካሄዱ የሁሉንም ሊጎች መረጃ የሚያገኙበት።

- ቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ
- ከፍተኛ ሊግ
- የሴቶች ፕሪምየር ሊግ
- የሴቶች ሁለተኛ ዲቪዥን እና ሌሎችንም..

ዳውንሎድ ለማድረግ እዚህ ጋር ይጫኑ (ከ play store):

https://play.google.com/store/apps/details?id=com.adika.merebsport
4.1K views15:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-05-01 21:06:24 የክርስትና ዕምነት ተከታይ ለሆናችሁ "የdessie city football club" ቤተሰቦች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሠላም አደረሳችሁ!!!

#መልካም_ፋሲካ


@dessiecityfootballclub
2.4K viewsedited  18:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-04-25 23:18:03
የ2013 የደረጃ ሰንጠረዥ

በሁለተኛው ዙር የተሰበሰቡ ነጥቦች
* መከላከያ-22
*ኤሌክትሪክ -17
* ወልዲያ-11
* ፌደራል ፖሊስ& ለገጣፎ -10
* ሰሜን ሸዋ ደብረብርሃን -9
* ገላን ከተማ -8
*ወሎ ኮምቦልቻ -6
*ደሴ ከተማ -5

@dessiecityfootballclub
3.5K viewsedited  20:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-04-25 21:58:12 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ "ሀ" የ2013 ውድድር በዛሬው እለት ተጠናቀቀ
***********************************
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የ2013 ምድብ "ሀ" ውድድር ዛሬ ሚያዚያ 17 ቀን 2013 ዓ.ም በሐዋሳ ከተማ በተደረጉ ጨዋታዎች ተጠናቋል።

በ2013 ዓ.ም የውድድር መርሃ ግብር በሐዋሳ ከተማ በ9 ክለቦች (በመከላከያ፣ በሰሜን ሸዋ ደብረብርሃን ፣ በገላን ከተማ ፣ በለገጣፎ ለገዳዲ ፣ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ፣በወሎ ኮምቦልቻ፣ በፌዴራል ፖሊስ ፣ በደሴ ከተማ እና በወልዲያ ከተማ ) መካከል በተደረጉ ጨዋታዎች ሲስተናገድ የቆየው የምድብ "ሀ" የከፍተኛ ሊግ ውድድር ዛሬ ሚያዚያ 17 ቀን 2013 ዓ.ም ተጠናቋል። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት አቶ ኢሳያስ ጅራ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል እና የከፍተኛ ሊግ ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ አሊሚራህ መሐመድ ፣ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ባሕሩ ጥላሁን ፣ የመከላከያ ሚኒስቴር የኮንስትራክሽን ዘርፍ ሚኒስቴር ዴኤታ እና የቦርድ ሰብሳቢ አቶ ፍሰሐ ወ/ሰንበት ፣ ሜጀር ጀነራል መሐመድ ተሰማ የመከላከያ ኢንዶክትርኔሽን ዋና ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተርና የስፖርት ክለቡ የቦርድ አመራር፣የኢፌዲሪ ስፖርት ኮሚሽን የትምህርትና ስልጠና ውድድር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ወ/ሮ አበባ አማረ ፣ የሲዳማ ክልል እግር ኳስ ፌዴሬሽን ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አንበሳው አበበ ፣ እንዲሁም ከፍተኛ የስፖርት ባለሙያዎች እና ኃላፊዎች በሐዋሳ ከተማ ሰውስራሽ ሳር በተነጠፈበት ስታዲየም በመገኘት ውድድሩን በመከታተል ለተሸላሚዎች የኮቪድ ፕሮቶኮል በጠበቀ መልኩ የሽልማት ስነስርዓት ተካሂዷል።

የማጠቃለያ ውድድሩን መከላከያ እግር ኳስ ክለብ ሻምፒዮን በመሆን የዋንጫ እና የወርቅ መዳሊያ ተሸላሚ ሲሆን ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ 2ኛ እና ገላን ከተማ 3ኛ በመሆን የብርና የንሀስ ሜዳሊያ ተሸላሚ በመሆን ውድድሩን አጠናቀዋል።

የእለቱን ጨዋታ የመሩ አመራሮች ኮሚሽነር መለሰ ባህሩ ፌደራል ዋና ዳኛ ሚካኣል ጣዕመ
1ኛ ረዳት ፌደራል ዳኛ አብይ አበበ
2ኛ ረዳት ፌደራል ዳኛ ዮሴፍ ማስረሻ
4ኛ ዳኛ ፌደራል ዳኛ ኤፍሬም ደበሌ የወርቅ መዳሊያ ተሸላሚ ሆነዋል።

በእለቱ በተደረገው የመዝጊያ ጨዋታ የመከላከያ ግብ ጠባቂ ጃፏር ደሊል እና የለገጣፎ ለገዳዲ ግብ ጠባቂ በሽር ደሊል ወንድማቾች መሆናቸው የጨዋታው ልዩ ክስተት ሲሆን ውድድሩ በድምቀት ተጠናቋል።

@dessiecityfootballclub
2.5K views18:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ