Get Mystery Box with random crypto!

Dessie City Football Club

የቴሌግራም ቻናል አርማ dessiecityfootballclub — Dessie City Football Club D
የቴሌግራም ቻናል አርማ dessiecityfootballclub — Dessie City Football Club
የሰርጥ አድራሻ: @dessiecityfootballclub
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.88K
የሰርጥ መግለጫ

👇👇👇👇👇👇👇
ስለ ደሴ ከነማ አዳዲስ መረጃ ለማግኝት ይህን ቻናል ይቀላቀሉ ድል እና ስኬት ለደሴ ከነማ!!!
አስተያየት ካሎ የምንጨምረው የምናስተካክለው ካለ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@ela_xo መስጠት ይችላሉ
@ethio20
@KiramanC
🇳🇬🇳🇬 ድል እና ስኬት ለቅንቶቹ ደሴ ከተማ ይሁን ሁሌ🇳🇬🇳🇬

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-04-22 10:11:51
ለመላው ለክርስትና ዕምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳቹ መልካም የስቅለት በዓል እንዲሆንላችሁ እንመኛለን።

መልካም በዓል

@dessiecityfootballclub
911 viewsedited  07:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-21 10:35:19
ይህ ፔጅ እንደ ቀድሞ መረጃ ማስተላለፍ ለመጀመር በዝግጅት ላይ ይገኛል!!!
778 views07:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-11 09:51:45 ሰላም ሰላም እንዴት ከረማችሁ የቴሌግራማችንን ተከታታዮች ተመልሰን መተናናል
1.1K views06:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-18 22:49:30 https://www.instagram.com/p/CaHdKolKnNw/?utm_medium=share_sheet
1.6K views19:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-14 22:15:21 https://t.me/ye_dessie_lijoci




ሸር አያስከፍልም እባካችሁን ሸር በማድረግ ሀላፊነትዎን ይወጡ።
2.1K views19:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-04 19:33:17
ፌስቡክ፣ ሜሴንጀር፣ ዋትስአፕ እና ኢንስታግራም በአለም ዙርያ መስራት አቁመዋል

ችግሩ ምን እንደሆነ እስካሁን ያልታወቀ ሲሆን በርካታ አለም አቀፍ ሚድያዎች ጉዳዩን እየዘገቡት ይገኛል።

• @ThinkAbyssinia •
2.7K views16:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-08-10 14:03:44 #DPP ከደሴ ከተማ አስተደደር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ የተሰጠ መግለጫ።

የደሴ ከተማ አስተዳደር ወቅታዊውን የጠላት እንቅስቃሴ መሠረት በማድረግ በርካታ ስራዎችን ሲሰራ የቆየ መሆኑ ይታወቃል።

ነባራዊው የከተማችን ሁኔታ ከወትሮው በተለየ የከተማችንን ህዝብ ልዩ ክትትልና ድጋፍ የሚጠይቅ ነው።

በከተማችን ከፍተኛ ቁጥር ያለው ተፈናቃይ ከመምጣቱ ጋር ተያይዞ የሀይማኖት ተቋማትን ጨምሮ ከልዩ ልዩ ባለድርሻ አካላት ጋር በመሠራት ላይ ይገኛል።

ሆኖም ለከተማችን ህዝብ ሁለንተናዊ ደህንነት ሲባል በሰዓት የተገደበ የተሽከርካሪና የሰው የእንቅስቃሴ ገደብ ተቀምጧል።

1ኛ. መላ የከተማችን ነዋሪዎች ከምሽቱ 2:00 ጀምሮ ከተፈቀደላቸው የፀጥታ አካላት ውጭ የትኛውም ዓይነት እንቅስቃሴ የተከለከለ ነው።

2ኛ.ከተፈቀደላቸው የፀጥታ ተቋማትና የጤና ተቋማት ተሽከርካሪዎች ውጭ ከምሽቱ 2:00 ሰዓት ጀምሮ እንቅስቃሴአቸው እንዲገደብ ተወስኗል።

3ኛ. የሶስት እግር ባጃጅ ተሽከርካሪዎች እንቅስቃሴ እስከ ምሽቱ 12:00 ሰዓት ብቻ እንዲሆን የተወሰነ መሆኑን እናሳውቃለን።

ይህ ውሳኔ ከዛሬ ነሀሴ 04/2013 ዓ.ም ጀምሮ በከተማችን ተግባራዊ ይደረጋል። መላ የከተማችን ነዋሪዎችም በተለመደው አግባብ ለሁሉን አቀፍ ትብብር እራሳችሁን ታዘጋጁ ዘንድ የደሴ ከተማ አስተዳደር ጥሪውን አቅርቧል።
3.5K views11:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-06-05 15:34:16 Watch "#ልጅ_ሚካኤል_አላችሁ_ወይ ምርጥ የሙሽሮቹ አገባብ #ሮቢ_እና_ቲጂ Ehiopia Wedding Dj Habteshe Best Music" on YouTube


3.6K views12:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-05-18 22:29:37 የአማራ ክልል ተወካይ የሆኑት እንጅባራ ከተማ እና ዳሞት ከተማ ወደ ከፍተኛ ሊግ አድገዋል !!

@dessiecityfootballclub
3.7K viewsedited  19:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-05-13 18:19:30 የእስልምና ዕምነት ተከታይ ለሆናችሁ "የdessie city football club" ቤተሰቦች በሙሉ እንኳን ለ1442ኛው የኢድ አል-ፈጥር በዓል በሠላም አደረሳችሁ!!!

#ኢድ_ሙባረክ


@dessiecityfootballclub
3.6K views15:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ