Get Mystery Box with random crypto!

ደሴ ታይምስ®️ - ወሎ

የቴሌግራም ቻናል አርማ dessiecity — ደሴ ታይምስ®️ - ወሎ
የቴሌግራም ቻናል አርማ dessiecity — ደሴ ታይምስ®️ - ወሎ
የሰርጥ አድራሻ: @dessiecity
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.02K
የሰርጥ መግለጫ

ቻናላችን በዋናነት
🏜በወሎ ከተሞች እና ወረዳዎች
🏜በኦሮምያ ልዪ ዞኖችን የሚከናወኑ ሁነቶች ላይ የምናተኩር ሲሆን
........ በተጨማሪም........
🌍 ለየት ያሉ አለምአቀፋዊ እና የጦር ግንባር መረጃወችን በአፋጣኝ ከታማኝ ምንጮች በዚ ቻናል ያገኙበታል።
''Ŵ ድምፅ ያለወገንተኝነት''
ባለቤት @Dessieowner

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-08-11 08:20:14
ⓒወ/ሮ ስኂን ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ
854 viewsLeul ., edited  05:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-08 22:09:29 የሸገር መንገድ መከራ ከ ደብረብርሃን ጀምሮ እስከ አ.አ

ከሰሜኑ የሀገራችን ክፍል ወደ አዲስ አበባ በሚደረገው ጉዞ ላይ የመንገደኞች መጉላላት የተፈጠረው ሽብርተኞችን ከመከላከል አንፃር እየተካሄደ ባለ የፀጥታ ስራ መሆኑን ወ/ሮ ሰላማዊት ካሳ ከመንግስት ኮሙኒኬሽን ለቪኦኤ አስረድተዋል።

ጉዳዩ በቅርቡ መፍትሄ እንዲያገኝ ይሰራል ሲሉም አስረድተዋል።

ጋዜጠኛ ኤሊያስ መሠረት ማምሻውን ማረጋገጥ እንደቻልለው እገዳው እየተነሳ ሲሆን በርካቶች ጉዟቸውን መቀጠል ችለዋል፣ አንዳንዶች ግን አሁንም "አልፎ አልፎ ገንዘብ እንድንከፍል እየተጠየቅን ነው" ብለዋል። ሲል ከደቂቃዎች በፊት በገፁ አስነብቧል።

Via:VOA AMHARIC &Elias meseret

➤ @Dessieowner

ደሴ ታይምስ ➤ @DessieCity

ወሎዬ ስራዎች ➤ @Wollojob
ፌስቡክ ፔጅ :
www.facebook.com/DesieTimes
980 viewsደሴ ታይምስ Owner, 19:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-08 21:09:05
በደቡብ ወሎ ዞን ደሴ ዙሪያ ወረዳ የመሬት መንሸራተት አደጋ ደርሶ 40 አባወራወች ተፈናቀሉ!!

በደቡብ ወሎ ዞን ደሴ ዙሪያ ወረዳ 020 ቀበሌ ደጋሞቴ በሚባል ቦታ የመሬት መንሸራተት አደጋ ደርሶ 41አባወራወችና ከ200 በላይ ወገኖች መፈናቀላቸውን የወረዳው የመንግስት ኮሚኒኬሽን ዘግቧል።
የመሬት መንሸራተቱ 30 ሄክታር በሚሆን የአርሶ አደሩ ማሳ ላይ ጉዳት ያደረሰ ሲሆን አርሶ አደሮቹም አርመው ኮትኩተው ወደፊት የሚጠበቁት አዝመራ በዚህ ሁኔታ በመውደሙ አዝነዋል።
"መንግስት ርዳታ ካላደረገልን ምንም አይነት አማራጭ የለንም፣በርሃብ ማለቃችን ነው" ሲሉ ተማፅኗቸውን ገልፀዋል!!

Via:ደሴ ዙሪያ Communication

➤ @Dessieowner

ደሴ ታይምስ ➤ @DessieCity

ወሎዬ ስራዎች ➤ @Wollojob
ፌስቡክ ፔጅ :
www.facebook.com/DesieTimes
917 viewsደሴ ታይምስ Owner, 18:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ