Get Mystery Box with random crypto!

በደሴ ከተማ የሰናይ አማተር ጋዜጠኞች ማህበር በተተኪን ፍለጋ ስልጠናው እያሰለጠናቸው የሚገኛቸውን | ደሴ ታይምስ®️ - ወሎ

በደሴ ከተማ የሰናይ አማተር ጋዜጠኞች ማህበር በተተኪን ፍለጋ ስልጠናው እያሰለጠናቸው የሚገኛቸውን ተማሪዎች በነገው እለት ለመጀመሪያ መድረክ ያበቃል።

የደብረታቦር በዓልን አብረው እንዲያሳልፉ ማህበሩ ይጋብዛል!

ቦታ_ወሎ ባህል አምባ አዳራሽ
አዘጋጆች ወ/ሮ ስሒን ፖ/ቴክኒክ ኮሌጅ
መላኩ አምባው ኢቨንት ኦርጋናይዘር

ሰአት 7:30 ጀምሮ

ለጥቆማ @lulsha_1