Get Mystery Box with random crypto!

የደሴ ከተማ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል ከመራጩ ህዝብ ጋር በከተማዋ መልካም አስተዳደር ፣ | ደሴ ታይምስ®️ - ወሎ

የደሴ ከተማ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል ከመራጩ ህዝብ ጋር በከተማዋ መልካም አስተዳደር ፣ ህግ ማስከበር፣ማህበራዊና ኢኮኖሚ ዘርፍ ውይይት እያካሄደ መሆኑ ተገለፀ።
የደሴ ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ አቶ ሳሙኤል ሞላልኝ በደሴ ከተማ እየተሰሩ ያሉ መሰረተ ልማቶች እያብራሩም እንደሆነ ተገልጿል።
Via dessiecomncation