Get Mystery Box with random crypto!

እኔ በደረስኩበት ቢቻ ብዙ አመፆችን ቀስቅሷል በኹጥባ መሃል ሁኖ ኮሚቴው በመታሰሩ በጣም ተደስቼያለ | ከሁሉም ፈሰስ ፈሰስ ኢስላሚክ የእውቀት ግብይት ማግኛ

እኔ በደረስኩበት ቢቻ ብዙ አመፆችን ቀስቅሷል በኹጥባ መሃል ሁኖ ኮሚቴው በመታሰሩ በጣም ተደስቼያለሁ በማለት የህዝበ ሙስሊሙን ቁጣ ቀስቅሶ ጁሙዓህ እንዳይሰገድ አድርጓል።
ሀምሌ 26/2004 አካባቢ
በእለቱም ቢጫ ወረቀት ተውለበለበ እኛም ታሰርን በእለቱ ብዙም ቁርኣን፣ሂጃብ እና የኢስላም መገለጫዎች ተቃጠሉ።
ከኡማው አንድነት እና ከፍታ ይልቅ ጥቅሙ እና ስልጣኑ የሚያስጨንቀው ሰው።
የዐቂዳ ችግር በጉልሁ ይታይበታል ።
ኢማም አስከታይ ነው
ኢማም ሩሕሩህ ነው
ኢማም ለዲኑ ከፊት ቆሞ ቀድሞ ዋጋ ይከፍላል እንጅ ኢስላምን እና ሙስሊሙን አይወጋም
ኢማም በተግባሩ እና በንግግሩም ጭምር አስከታይ ነው
ኢማም ሱናን ይወዳል እንጂ ከሱና አንፃር አይቆምም
ብዙ ተጠያቂ ልያደርጉት የሚችሉ ጉዳዮች ስላሉ ይጠየቅልን ።

የፌደራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ አዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የአዲስ አበባ መጅሊስ ደጋፊዎች Majlisa OromiyaaMajlisa Oromiyaa - የኦሮሚያ መጅሊስ - Oromia Mejlisየኦሮሚያ መጅሊስMajlisa Oromiyaa - የኦሮሚያ መጅሊስ - Oromia MejlisOromia Mejlis