Get Mystery Box with random crypto!

የፋኖ ፎቶዎችን ከማጋራት እንቆጠብ አማራው በሚገርም ሁኔታ እየተደራጀ ነው። ሁሉንም ማስተሳሰሩ ላ | Dejen Times

የፋኖ ፎቶዎችን ከማጋራት እንቆጠብ

አማራው በሚገርም ሁኔታ እየተደራጀ ነው። ሁሉንም ማስተሳሰሩ ላይ የተወሰነ ይቀራል። የኦነግ ጦር ሸዋ ላይ ጦርነት ሲጀመር ጎጃም፣ወሎ፣ጎንደሬውም በተመሳሳይ ወቅት ቢጀምር ይኸ ፈርጣጭ የት እንደሚገባ።

በተለያዩ አካባቢዎች ፋኖ እየተደራጀ ነው በተነው ያሉት በጠላት በኩል የሚፈረው የአማራ ልዩ ኃይል በእልህ እየተሰበሰበ ነው ስልጠናም እየሰጠ ሲሆን ከመከላከያውም የትየለሌ አማሮች እየተቀላቀሉ ነው። በዚያው ልክ በርካታ የእናት ጡት ነካሽ ባንዳዎችም አሉ። መጀመሪያ የውስጥ ባንዳን ማጥራት ነው።

የፋኖ ፎቶዎችን ከማጋራት እንቆጠብ