Get Mystery Box with random crypto!

ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ለመጀመሪያ ጊዜ በሶስተኛ ድግሪ ሁለት መምህራንን አስመረቀ። ======= | Debre Markos University /ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ

ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ለመጀመሪያ ጊዜ በሶስተኛ ድግሪ ሁለት መምህራንን አስመረቀ።

========

ደማዩ ፣ | ሐምሌ 13/2015 ዓ.ም |ህዝብ ግንኙነትና ኮሚዩኒኬሽን ዳይሬክቶሬት|

በማህበራዊ ሳይንስና ስነ ሰብ ኮሌጅ ስር የእንግሊዝኛ ቋንቋና ስነ ፅሑፍ ትምህርት ክፍል መምህር የሆኑትን ዶ/ር ወንድይፍራው ምህረት እና ዶ/ር መንግስቱ አናጋውን ለመጀመሪያ ጊዜ በፒ ኤች ዲ (PhD) ድግሪ አሰመርቋል!

እንኳን ደስ አላችሁ!



ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ

የእውቀት አውድማ ከጮቄ ማማ!

ለአዳዲስ መረጃዎች


#ቴሌግራም፡ https://bit.ly/3HbDPCB

#ፌስቡክ፡ https://bit.ly/3mYfnNW

#ዩቲዩብ፡ https://bit.ly/3L73hu3

#ድረ_ገጽ፡ www.dmu.edu.et