Get Mystery Box with random crypto!

#አስደሳች_መረጃ !! በቅድሚያ መምህር ካሳሁን ጀምበሩ እንኳን ደስ አለህ !! በደብረ ማርቆስ | Debre Markos University /ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ

#አስደሳች_መረጃ !!

በቅድሚያ መምህር ካሳሁን ጀምበሩ እንኳን ደስ አለህ !!

በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የሜካኒካል ምህንድስና ትምህርት ክፍል መምህርና ተመራማሪ ካሳሁን ጀምበሩ (ረ/ፕሮፌሰር) የብሩህ ኢትዮጵያ 2015 የንግድ ፈጠራ ሀሳብ ውድድር ላይ በመሳተፍ አሸናፊ በመሆናቸው የ260 ሺህ ብር ተሸላሚ ሆነዋል።

መላው የዩኒቨርሲቲያችንማህበረሰብ እንኳን ደስ አላችሁ !!

ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ

የእውቀት አውድማ ከጮቄ ማማ!

==========
ለአዳዲስ መረጃዎች


#ቴሌግራም፡ https://bit.ly/3HbDPCB

# ፌስቡክ፡ https://bit.ly/3mYfnNW

#ዩቲዩብ፡ https://bit.ly/3L73hu3

#ድህረ ገጽ፡ www.dmu.edu.et