Get Mystery Box with random crypto!

ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ቡሬ ካምፓስ የ2015ዓ.ም 4ኛው ዙር የተማሪዎች አምባሳደር ሊስት ማዕረ | Debre Markos University /ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ

ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ቡሬ ካምፓስ የ2015ዓ.ም 4ኛው ዙር የተማሪዎች አምባሳደር ሊስት ማዕረግ የእውቅናና የሽልማት ስነ ስረዓት የዩኒቨርሲቲያችን የአካዳሚክ ጉዳዮች ም/ፕሬዚደንትን ጨምሮ የካምፓሱ ከፍተኛ አመራሮች እና ሌሎችም ሀላፊዎች እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶችና የአካባቢው ማህበረሰብ በተገኙበት በደማቅ ሁኔታ በመካሄድ ላይ ይገኛል።