Get Mystery Box with random crypto!

የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ 4ኛው ዙር የ2015ዓ.ም የተማሪ አምባሳደር ሊስት የእዕውቅና ሽልማት | Debre Markos University /ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ

የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ 4ኛው ዙር የ2015ዓ.ም የተማሪ አምባሳደር ሊስት የእዕውቅና ሽልማት መረሐ ግብር በደማቅ ሁኔታ እየተካሄደ ይገኛል።

በዚህ የሽልማትና የእውቅና ፕሮግራም ላይ ከፌደራል መንግስት የመጡ የመንግስት የስራ ኃላፊዎችን ጨምሮ የዩኒቨርስቲው ከፍተኛ አመራሮች ፣ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች እንዲሁም የዩኒቨርሲቲው እና የአካባቢው ማህበረሰብ ተገኝተዋል።

በዚህ መርሐ ግብር 3.75 እና በላይ ውጤት ያስመዘገቡ በአጠቃላይ 247 ተማሪዎች ከዋናው ግቢና ከጤና ካምፓስ ሽልማትና እውቅና ይሠጣቸዋል።

ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ

የዕውቀት አውድማ ከጮቄ ማማ

==========
ለተጨማሪ መረጃዎች

#ቴሌግራም https://t.me/Debre_Markos_University

#ፌስቡክ https://www.facebook.com/dmu.edu

#ዩቱዩብ https://www.youtube.com/channel/UCqQDHEyYDen3aybySpYsF_Q

#ዌብሳይት www.dmu.edu.et