Get Mystery Box with random crypto!

#ደረሰ ... !!#ደረሰ ... !! #ደረሰ ... !! ውድ ተማሪዎቻችን | Debre Markos University /ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ

#ደረሰ ... !!#ደረሰ ... !! #ደረሰ ... !!



ውድ ተማሪዎቻችን እንኳን ደስ አላችሁ!!

በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በየዓመቱ የሚደረገው "የተማሪዎች አምባሳደርነት" እውቅናና ሽልማት መርሐ ግብር ደረሰ!!

በ2015 ዓ.ም ለሚደረገው 4ኛ ዙር የእውቅናና ሽልማት መርሐ ግብር የተመረጡ ተማሪዎች ከታች በፎቶ የተዘረዘሩት መሆናቸውን እየገለፅን የእውቅናና ሽልማት ፕሮግራሙ ቅዳሜ መጋቢት 16/2015 ዓ.ም በዋናው ግቢ ሐዲስ ዓለማየሁ የጉባዔ አዳራሽ እና እሁድ መጋቢት 17/2015 ዓ.ም በቡሬ ካምፓስ ከጥዋቱ 2:00 ጀምሮ እንደሚከናወን እናሳስባለን።

መምህራን፣ ተማሪዎች እና ሰራተኞች ሁላችሁም የመርሐ ግብሩ ታዳሚዎች እንድትሆኑ በአክብሮት ተጋብዛችኋል።

ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ

የዕውቀት አውድማ ከጮቄ ማማ

==========

#ቴሌግራም https://t.me/Debre_Markos_University

#ፌስቡክ https://www.facebook.com/dmu.edu

#ዩቱዩብ https://www.youtube.com/channel/UCqQDHEyYDen3aybySpYsF_Q

#ዌብሳይት www.dmu.edu.et