Get Mystery Box with random crypto!

በሰላም ሚኒስቴር አስተባባሪነት ከተለያዩ የሀገራችን ክልሎች የተውጣጡና በደብረማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በ | Debre Markos University /ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ

በሰላም ሚኒስቴር አስተባባሪነት ከተለያዩ የሀገራችን ክልሎች የተውጣጡና በደብረማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በ5ኛው ዙር የብሔራዊ በጎ ፈቃድ የማህበረሰብ ልማት አገልግሎት ስልጠና በመውሰድ ላይ የሚገኙ ወጣቶች ዛሬ ጠዋት ወደ ስልጠና አዳራሽ ከመግባታቸው በፊት የኢትዮጵያ ህዝብ ብሔራዊ መዝሙር ሲዘምሩ ፡፡

ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ፣ ህዳር 02/2015 ዓ.ም ( የህዝብ ግንኙነትና ኮሚዩኒኬሽን ዳይሬክቶሬት )

የእውቀት አውድማ ከጮቄ ማማ!


ዌብሳይት www.dmu.edu.et
ቴሌግራም https://t.me/Debre_Markos_University
ፌስቡክ https://www.facebook.com/dmu.edu
ዩቱዩብ https://www.youtube.com/channel/UCqQDHEyYDen3aybySpYsF_Q

ቲዊተር https://twitter.com/dmu_ethiopia
እንስታግራም https://www.instagram.com/dmu_ethiopia/
ሊንክድኢን https://www.linkedin.com/in/dmu-ethiopia/

ከእኛ ጋር ሰለሆናችሁ ምስጋናችን የላቀ ነው!